የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
762
የሰርጥ መግለጫ
ሶስቱ ነገሮች የግድ ያስፈልጉሃል
1. መልካም ግንኙነት(ከፈጣሪ፣ ከራስህ እና ከሰው ጋር)
2. ጤና
3. ገንዘብ (ሀብት )
ለጥያቄ 👉 @Fike_Mar ተጠቀሙና በውስጥ መስመር አድርሱኝ!
በFike ይቀርባል
ወዳጆን መጋበዝ አይርሱ
መሬት ላይ ያለውን ነገር እንፅፋለን🙏
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-07-08 11:56:26
ለመወደድ ብለህ ምንም ነገር አታድርግ
ግን እውነትን ሁሌ አስብ ፣ ተናገር ፣ ኑሪ
ህይወትን ከላይ ከላይ ሳይሆን ጠለቅ ብለህ enjoy አድርጋት
አታስመስል - እንደ ጭቃ አትሁን
ሁሌ በጌታ ተደሰት ፣ አትደበር
ለኔ አስመስየ በብዙ ሰው ከምወደድ ፣ እውነተኛ ህይወት አየኖርኩ በሁሉም ሰው ዘንድ መጠላት ይሻለኛል ።
challenge ላርግህ baba ,,, live true life... አለቀ
Fike
@EneFikeDorm
27 views08:56
2022-07-08 08:54:36
አንዳንዴ እግዚአብሄር ምርጥ ናቸዉ ያልናቸዉን ፕላኖች ሳይቀር ለጥቅማችን ሲል ያስቀራቸዋል፡፡
#ቶሚ_ደንዲ
መልካም ቀን
33 views05:54
2022-07-05 13:48:40
ብቻህን ተደብቀህ አትታገል !
ምንም አይነት ስሜት ለይ ብትሆን ቢከፋህ ቢደብርህ ያለመቻል የመሸነፍ ስሜት ቢሰማህ በርህን ዘግተህ አትተኛ ፣ አትደበቅ ፣ ብቻህን ቁጭ ብለህ አትከፋ! ተነሳ ፣ ተታጠብ ፣ ልብስህን ቀይር ራስህን አስተካክል ከዛም ውጣ አካባቢህን በዙሪያህ ያሉትን ሁሉ ተመልከት እንቅስቃሴ አድርግ ሮጥ ሮጥ በል ከሠዎች ጋር ተወያይ ከዚያ ያ የነበረክ ስሜት ሁሉ ከላይህ ላይ እርግፍ ብሎ ሲለቅህ ታየዋለህ በአዲስ ሀሳብ በተሻለ ማንነት ትሞላለህ!
የተባረከ ቀን ተመኘሁ
Inspire_Ethiopia
@EneFikeDorm
55 views10:48
2022-07-05 00:03:49
ፈገግታና ቁምነገር
- በጣም ከተናደደ አንዳንድ ሰው ገዳይ ነገር ይጠጣል እና አንተስ ? ተብሎ ተጠይቆ ፦
"እኔ በጣምም ከተናደድኩ ስፕራይት(sprite) ነው የምጠጣሁ ።" አለ
አገልጋይ ዮናታን
@EneFikeDorm
191 views21:03
2022-07-02 14:57:27
ችግሩን ከስር መሰረቱ እንፍታ
ብዙውን ጊዜ ከችግሮቻችን መሸሽ ስንፈልግ መዝናኛ(vacation) እንወጣለን ። ነገር ግን የችግሩን ምክንያት ለይተን ካልፈታነው በስተቀር ችግሩን ከመዝናኛው መልስ(post vacation) ማሰባችን አይቀርም ።
ችግር የምፈታው፦
- በመነጋገር
- የችግሩን ምክንያት በመፈለግ
- መልካሙን በማሰብ በዛ ላይ ከመስራት እንጂ በ vacation አይፈታም
Fike
@EneFikeDorm
84 views11:57
2022-07-01 12:59:11
የሰው ደረጃዎች
1. በሀሳብ ላይ የምያወሩ - fully reasonable
ለምሳሌ :- ሰላም ማለት ለሰው ልጅ ለመኖር ወሳኝ ከሆኑ ነገሮች አንዱ ነው ፤ ሰላም ከሌለ ወቶ የመግባት ህልውና ራሱ አደጋ ላይ ይወድቃል ...ወዘተ
2. በድርጊት የምወያዩ - partially reasonable ናቸው
እነኝ ደሞ ፦ "Ukraine እና Russia እየተዋጉ ነው ፤ ቆይ ግን ለምንድን ነው የምጣሉት?"
3. ስለ ሰው የምያወሩ - below sea level የሆኑ ናቸው-
...ምን እያሉ የምያወሩ መሰለህ "እንትናን አወከው...ኧሬ እሱ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ...የምገርም ፍጡር አይደል..." እና የመሳሰሉትን እያሉ ጊዜያቸውን / ተመልሶ የማይገኘውን በከንቱ ያሳልፋሉ - ምን አለፋህ ...ሁሌ ቡና በሰው ይጠጣሉ paiኑን feel ያረገ
Work hard for being no. One
Fike
@EneFikeDorm
82 views09:59
2022-06-30 16:18:51
ሞኝነት እና የዋህነት
ሁለቱን ያነሳሁላችሁ ብዙ ጊዜ Misunderstood ስለምደረጉ ነው
የዋህነት ማለት ሁሉን ነገር እናውቃለን ከምሉት በላይ እያወቁ ፣ ሁሉም ነገር እንደማይጠቅም በመረዳት ዝም ማለት ነው ።
ሞኝነት ደግሞ ካለማወቅ የምመነጭ ልቀረፍ የምገባ ደባሪ ባህሪይ ነው ።
የዋህነት እግዚአብሔርን ከመፍራት የምመጣ ሲሆን ፣ ሞኝነት ደግሞ በስንፍና ይመጣል ።
የዋህነት ከክርስቶስ ልብ የምመነጭ እና የክርስቶስ ባህሪይም ነው ፤ ክርስቶስ በልቡ የዋህ እና ትሁት ነውና ፤ ነገር ግን ሞኝነት የምኮነን ባህሪይ ነው ...እኛ ደግሞ የክርስቶስ ልብ አለን።
Take a risk and be innocent in order to escape from being foolish !!
በFike የቀረበ
@EneFikeDorm
81 views13:18
2022-06-28 19:02:18
ኃይል የእግዚአብሔር ነው
እስከ ዛሬ የሰራናቸው ነገሮች ሁሉ ብሎም የተሻገርናቸው ችግሮች ሁሉ በእግዚአብሔር ሀይል መሆኑን ልናስተውል ይገባል ፤ ሰው በኃይሉ ልበረታ አይችልምና
ወደ ፊትም በእኛ በኩል የምሰሩ ነገሮች በእግዚአብሔር ኃይል መሆኑን እና እግዚአብሔር እኛን ተጠቅሞ እየሰራ እንደሆነ እናስተውል
አንታበይ ፣ በራሳችን አንመካ ፤ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ ተፅፏልና
" እግዚአብሔርም ጌዴዎንን። ከአንተ ጋር ያለው ሕዝብ በዝቶአል፤ ስለዚህ እስራኤል። እጄ አዳነኝ ብሎ እንዳይታበይብኝ እኔ ምድያምን በእጃቸው አሳልፌ አልሰጣቸውም።"
(መጽሐፈ መሳፍንት 7:2)
ስለዚህ እኛ አቅም እንደለለን በማመን ሁሉ የሆነው በእግዚአብሔር ኃይል መሆኑን እንወቅ
ብዙ ነገር ከተማርኩት ጥቂቱ
Source : ነገ በትልቅ ስፍራ ከምጠብቀው ሰው
@EneFikeDorm
156 views16:02
2022-06-24 20:45:10
ጥንቃቄ ያስፈልጋል (FIAS 777 )
እራሱን ' FIAS 777 ' እያለ በሚጠራው ድርጅት ገንዘባችንን ተበላን ያሉ እጅግ በርካታ ወጣቶችን ተመልክተናል።
አንድ ሰው ከ3 ሺ ብር አንስቶ እስከ 30 ሺ ብር ድረስ ገቢ ያደረገባቸውን የባንክ ማስረጃዎችን መመልከት ችለናል።
አሁን ላይ እነዚሁ አካላት የበርካቶችን ገንዝብ ተቀብለው አድራሻቸውን ማጥፋታቸው የቴሌግራም ገፆቻቸውን እና ዌብሳይታቸውን መዝጋታቸውን ኤጀንት የሚባሉትን ማግኘት እንዳልተቻለም ነው የጠቆሙት።
እንደዚህ አይነት ስራዎች ሲሰሩ ስራው ህጋዊ ፈቃድ አለው? የሚሰራው ስራ ምን ያህል ቀጣይነት አለው ነገ እንደማይቆም ምን ማስተማመኛ አለ ይህንን ማስተማመኛ ማን ይሰጠኛል የሚሉ ጥያቄዎችን መጠየቅ ያስፈልጋል።
source : Esat
በገንዘብ ፍቅር እንዳትነደፋ ጥንቃቄ አድርጉ ወዳጆቼ
"ታሞ ከመማቀቅ ..." - Ado waajjote diyeemmo,,,,Qorophe!!
But, what is 777 by the way ? Who can give response in comment
@EneFikeDorm
268 views17:45
2022-06-24 14:05:27
ልብ
ልብ(Heart) - engine of life ነው - scienceም የሚያውቀው ሀቅ
በዚህ ምድር ስንኖር ልብ የመኖር ያለመኖራችን መወሰኛ ነው
በመንፈሳዊው አለምም እግዚአብሔር ከእኛ የሚፈልገው ነገር ቢኖር ልባችንን ነው (Heart or Mind - engine of መንፈሳዊ life ነውና) ።
so, ስንኖር በዚህ ምድር እንደእግዚአብሔር ልብ መመላለስ አለብን ፤ ካልሆነ እንደልባችን ስለምንመላለስ or እንዳሻን ስለምንሆን ።
ሁሌ ቤታችን በእግዚአብሔር ይንኳኳል ፣ ግን ማነው የሚከፍትለት ፤ ሁሌ ልጄ ሆይ ልብህን ስጠኝ ይላል እና ማነው የምሰጥለት አስተውሉ
አፋችንን ለሐሜት ከምንከፍት ፣ አፋችንን እና ልባችንን ለእግዚአብሔር ቃል ብንከፍትስ ~?
እግዚአብሔር ከእኛ የሚፈልገው መስዋዕት ቢኖር የተሰበረ መንፈስ እና የተዋረደ ፣ የተከፈተ ልብ ነው ።
open your heart to God rather than yourself and other !!
Fike ያመነበትን ይተነፍሳል
@EneFikeDorm
172 views11:05