ችግሩን ከስር መሰረቱ እንፍታ ብዙውን ጊዜ ከችግሮቻችን መሸሽ ስንፈልግ መዝናኛ(vacation) እንወጣለን ። ነገር ግን የችግሩን ምክንያት ለይተን ካልፈታነው በስተቀር ችግሩን ከመዝናኛው መልስ(post vacation) ማሰባችን አይቀርም ። ችግር የምፈታው፦ - በመነጋገር - የችግሩን ምክንያት በመፈለግ - መልካሙን በማሰብ በዛ ላይ ከመስራት እንጂ በ vacation አይፈታም Fike @EneFikeDorm 84 views11:57