ሞኝነት እና የዋህነት ሁለቱን ያነሳሁላችሁ ብዙ ጊዜ Misunderstood ስለምደረጉ ነው የዋህነት ማለት ሁሉን ነገር እናውቃለን ከምሉት በላይ እያወቁ ፣ ሁሉም ነገር እንደማይጠቅም በመረዳት ዝም ማለት ነው ። ሞኝነት ደግሞ ካለማወቅ የምመነጭ ልቀረፍ የምገባ ደባሪ ባህሪይ ነው ። የዋህነት እግዚአብሔርን ከመፍራት የምመጣ ሲሆን ፣ ሞኝነት ደግሞ በስንፍና ይመጣል ። የዋህነት ከክርስቶስ ልብ የምመነጭ እና የክርስቶስ ባህሪይም ነው ፤ ክርስቶስ በልቡ የዋህ እና ትሁት ነውና ፤ ነገር ግን ሞኝነት የምኮነን ባህሪይ ነው ...እኛ ደግሞ የክርስቶስ ልብ አለን። Take a risk and be innocent in order to escape from being foolish !! በFike የቀረበ @EneFikeDorm 81 views13:18