ለመወደድ ብለህ ምንም ነገር አታድርግ ግን እውነትን ሁሌ አስብ ፣ ተናገር ፣ ኑሪ ህይወትን ከላይ ከላይ ሳይሆን ጠለቅ ብለህ enjoy አድርጋት አታስመስል - እንደ ጭቃ አትሁን ሁሌ በጌታ ተደሰት ፣ አትደበር ለኔ አስመስየ በብዙ ሰው ከምወደድ ፣ እውነተኛ ህይወት አየኖርኩ በሁሉም ሰው ዘንድ መጠላት ይሻለኛል ። challenge ላርግህ baba ,,, live true life... አለቀ Fike @EneFikeDorm 27 views08:56