ልብ ልብ(Heart) - engine of life ነው - scienceም የሚያውቀው ሀቅ በዚህ ምድር ስንኖር ልብ የመኖር ያለመኖራችን መወሰኛ ነው በመንፈሳዊው አለምም እግዚአብሔር ከእኛ የሚፈልገው ነገር ቢኖር ልባችንን ነው (Heart or Mind - engine of መንፈሳዊ life ነውና) ። so, ስንኖር በዚህ ምድር እንደእግዚአብሔር ልብ መመላለስ አለብን ፤ ካልሆነ እንደልባችን ስለምንመላለስ or እንዳሻን ስለምንሆን ። ሁሌ ቤታችን በእግዚአብሔር ይንኳኳል ፣ ግን ማነው የሚከፍትለት ፤ ሁሌ ልጄ ሆይ ልብህን ስጠኝ ይላል እና ማነው የምሰጥለት አስተውሉ አፋችንን ለሐሜት ከምንከፍት ፣ አፋችንን እና ልባችንን ለእግዚአብሔር ቃል ብንከፍትስ ~? እግዚአብሔር ከእኛ የሚፈልገው መስዋዕት ቢኖር የተሰበረ መንፈስ እና የተዋረደ ፣ የተከፈተ ልብ ነው ። open your heart to God rather than yourself and other !! Fike ያመነበትን ይተነፍሳል @EneFikeDorm 172 views11:05