Get Mystery Box with random crypto!

ትንፋሼ ይሄን ቻናል የሰጠኝን አምላኬን አመሰግናለሁ ። መተንፈሻ ስላገኘሁ ደስ ይለኛል ። ትን | 21ኛው Century መልዕክት

ትንፋሼ

ይሄን ቻናል የሰጠኝን አምላኬን አመሰግናለሁ ።

መተንፈሻ ስላገኘሁ ደስ ይለኛል ።

ትንፋሼን የሚመዘግብበት ሁለተኛ ማስታወሻዬ Telegraሜ።

በዚሁ አጋጣሚ በጥቂት ነገር ጌታን ማመስገን ልመዱ ፤ ትልቅ ነገር ስለሚሆንላችሁ ።

Fike