Get Mystery Box with random crypto!

ጥንቃቄ ያስፈልጋል (FIAS 777 ) እራሱን ' FIAS 777 ' እያለ በሚጠራው ድርጅት ገን | 21ኛው Century መልዕክት

ጥንቃቄ ያስፈልጋል (FIAS 777 )

እራሱን ' FIAS 777 ' እያለ በሚጠራው ድርጅት ገንዘባችንን ተበላን ያሉ እጅግ በርካታ ወጣቶችን ተመልክተናል።

አንድ ሰው ከ3 ሺ ብር አንስቶ እስከ 30 ሺ ብር ድረስ ገቢ ያደረገባቸውን የባንክ ማስረጃዎችን መመልከት ችለናል።

አሁን ላይ እነዚሁ አካላት የበርካቶችን ገንዝብ ተቀብለው አድራሻቸውን ማጥፋታቸው የቴሌግራም ገፆቻቸውን እና ዌብሳይታቸውን መዝጋታቸውን ኤጀንት የሚባሉትን ማግኘት እንዳልተቻለም ነው የጠቆሙት።

እንደዚህ አይነት ስራዎች ሲሰሩ ስራው ህጋዊ ፈቃድ አለው? የሚሰራው ስራ ምን ያህል ቀጣይነት አለው ነገ እንደማይቆም ምን ማስተማመኛ አለ ይህንን ማስተማመኛ ማን ይሰጠኛል የሚሉ ጥያቄዎችን መጠየቅ ያስፈልጋል።


source : Esat

በገንዘብ ፍቅር እንዳትነደፋ ጥንቃቄ አድርጉ ወዳጆቼ

"ታሞ ከመማቀቅ ..." - Ado waajjote diyeemmo,,,,Qorophe!!

But, what is 777 by the way ? Who can give response in comment


@EneFikeDorm