Get Mystery Box with random crypto!

DREAM SPORT ™

የሰርጥ አድራሻ: @dream_sport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 239.94K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-06-17 07:23:27
ኤሪክ ቴን ሃግ፡ "ማንችስተር ዩናይትድ ከቱሄል ጋር እንደተነጋገሩ ነግረውኛል ፣ ነገር ግን በመጨረሻ ምርጡን አሰልጣኝ እንዳላቸው ወደ መደምደሚያው ደርሰዋል።"

@DREAM_SPORT
5.6K viewsYαႦ ʝɾ, 04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-17 06:47:34
ጁድ ዘንድሮ 15 ጊዜ የጨዋታው ኮከብ ሽልማትን አሸንፏል !

@DREAM_SPORT
6.3K viewsAb Taa, 03:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-17 06:33:02
በ2020 የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ላይ በልብ ህመም ምክንያት ጨዋታ ካቋረጠ ከ1,100 ቀናት በውሀላ ኤሪክሰን ለሀገሩ ግብ ማስቆጠር ችሏል።

What a story

       @DREAM_SPORT
6.2K viewsYαϝα ʝɾ , 03:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-17 06:24:10
ሀሪ ኬን ትላንት ሀገሩ ኢንግላንድ ከሰርቢያ ባደረገችው ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ 2 የኳስ ንክኪ ብቻ ነበር ያደረገው ይህም ሜዳ ላይ ከነበሩ ተጫዋቾች ሁሉ ያነሰ ነበረ

@DREAM_SPORT
5.9K viewsYαϝα ʝɾ , 03:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-17 06:13:01
ዛሬ የሚደረጉ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች

10:00 | ሮማኒያ ከ ዩክሬን
01:00 | ቤልጅየም ከ ስሎቫኪያ
04:00 | ኦስትሪያ ከ ፈረንሳይ

@DREAM_SPORT
5.8K viewsYαϝα ʝɾ , 03:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-17 06:08:42
ትላንት የተደረጉ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች

ፖላንድ 1-2 ኔዘርላንድ
ስሎቫኪያ 1-1 ዴንማርክ
ሰርቢያ 0-1 እንግሊዝ

@DREAM_SPORT
5.8K viewsYαϝα ʝɾ , 03:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-17 00:29:43
ቩላሆቪች እና ጁድ

@DREAM_SPORT
7.1K views shu jr X , 21:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-17 00:05:36
እንግሊዝ ባለፉት 6 የዩሮ ዋንጫ ጨዋታዎች ላይ 21 ግብ ብቻ ነው ያስቆጠረችው ::

@DREAM_SPORT
7.2K views shu jr X , 21:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-16 23:57:43 የቤሊንግሀምን ጎል ይመልከቱ

https://t.me/+QIk8abdJNkQ2NDVk
7.2K views𝔰𝔦𝔯 𝙚𝙭𝙤𝙙𝙪𝙨 , 20:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-16 23:55:22
የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ የመጀመርያ ጨዋታ

           ተጠናቀቀ'

ሰርቢያ 0-1 እንግሊዝ
                    #ቤሊንግሀም 13'

     @DREAM_SPORT
7.3K views𝔰𝔦𝔯 𝙚𝙭𝙤𝙙𝙪𝙨 , 20:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ