Get Mystery Box with random crypto!

Hunda Eda Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ burapress2021 — Hunda Eda Tube H
የቴሌግራም ቻናል አርማ burapress2021 — Hunda Eda Tube
የሰርጥ አድራሻ: @burapress2021
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.08K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ፈጣንና ወቅታዊ መረጃ የሚያገኙበት እውነተኛ መረጃ አቅራቢ ቻናል ነው።

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-07 13:25:25
እንደው ህዝቡ ተዘረፈ አንድ እንኳ ስርዓት የሚያስዝ ጠፋ
______________________
ባለተሽከርካሪዎች በነዳጅ ጭማሪና በታሪፍ ማሻሸያ ሽፋን በህዝባችን ዘረፋ እያካሄዱ ነው።

በ32 ኪ.ሜ የጠጠር መንገድ 60 እና ከዚያ በላይ እያስከፈሉ ህዝብን ሲዘርፉ ሀይ ባይ መስሪያ ቤት እንኳ ጠፋ

በደቡብ ክልል በሀዲያ ዞን አሁን በአዲስ ከተሻሻለውም ታሪፍ በላይ መጀመሪያውኑ ከባድ ዘረፋ ሲካሄድ ሀይ ባይ ጠፍቷል።

የህግ ያለ ኑሮ ውድነቱ ያቃጠለው ህዝባችን ለህክምና ቀጠሮ እንኳ ሆስፒታል መድረሻ ብር ከፍሎ በቀጠሮ ቀን ለመድረስ እያቃተው ነው

ከታች ያለው የታሪፍ ማሻሸያ ሳይደረግ በፊት እንኳ አሁን የተሻሻለውን እጥፍ ትራንስፖርት እየከፈልን ነበር።ለማንኛውም ቢያንስ አሁን በተሻሻለው ወቅታዊ ታሪፍ ይሁን እንጂ ህዝብ አይዘረፍ

የተደረገው የታሪፍ ማስተካከያ ከዚህ በታች ቀርቧል:-
➙➙➙➙➙➙➙➙➙
- በደረጃ አንድ በአስፋልት መንገድ ነባር ታሪፍ በሰው በኪሎሜትር 0.5360 ሲሆን አዲሱ ታሪፍ 0.560ዐ ብር በኪሎሜትር ሆኗል፡፡ ጭማሪ በኪሎ ሜትር ዐ.0240 ሳንቲም ነው፡፡

ደረጃ አንድ በጠጠር መንገድ በሰው በኪሎሜትር ነባር ታሪፍ 0.6150 ሲሆን አዲስ ታሪፍ ዐ.6464 ነው፡፡ ጭማሪ በሰው በኪሎሜትር ዐ.0314 ሳንቲም ይሆናል፡፡

- ደረጃ ሁለት በአስፋልት መንገድ ነባር ታሪፍ በሰው በኪሎሜትር ዐ.5120 ሲሆን አዲስ ታሪፍ 0.5420 ነው፡፡ ጭማሪ ዐ.030ዐ ሳንቲም፡፡

ደረጃ ሁለት በጠጠር መንገድ ነባር ታሪፍ በሰው በኪሎሜትር ዐ.5680 ሲሆን አዲስ ታሪፍ ዐ.6054 ብር ነው፡፡ ጭማሪ በኪሎሜትር ዐ.0374 ሳንቲም፡፡

– ደረጃ ሶስት በአስፋልት መንገድ ነባር ታሪፍ በሰው በኪሎሜትር ዐ.4750 ሲሆን አዲስ ታሪፍ ዐ.5081 ነው፡፡ ጭማሪ በኪሎሜትር ዐ.0331 ሳንቲም ነው፡፡
620 views10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 21:25:43
ወደ ዓርብ ተራዝሟል
______________
ነገ ይደረጋል የተባለው የ3ኛው ዙር የ40/60 እና 20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ የዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓቱ ለፊታችን አርብ መዛወሩን የከተማ አስተዳደሩ ማምሻውን አስታውቋል።
586 views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 10:53:35
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው ዕለት 3ኛ ዙር የ40/60 እና 14ተኛ ዙር የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የዕጣ አወጣጥ ስነ – ስርዓት ያካሄዳል!

የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓቱም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤና የሚመለከታቸው የከተማው ከፍተኛ አመራሮችና ታዛቢዎች በተገኙበት እንደያሚካሄድም ከወጣው መርሀግብር ለመረዳት ተችሏል፡፡
693 views07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 18:05:07 ሀገር አደጋ ላይ ሲትሆን መግለጫ የሚሰጡ ፓርቲዎች የሠላሙ ጊዜ ምን ምን ይሆን የሚሠሩት? እነሱን ለመቀስቀስ ሲባል ንፁሃን መረሸኑ በረታ እኮ ኧረ ፓርቲዎች ንቁ ጭፍጨፋ ብቻ ነው እናንተን ሊቀሰቅሳችሁ የሚችለው? አሁን የማንንም መግለጫ ሳይሆን የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥልን፣የዜጎች ደህንነት እንዲጠበቅልን እንፈልጋለን።

ስብከትና መግለጫ በቃን
700 views15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 10:34:37
ሰበር ዜና
__________
የሱዳን ወታደራዊ መንግስት መሪ ጄኔራል አልቡራን ስልጣናቸው ለመልቀቅ ፈቃደኛ መሆናቸውን ገለፁ
747 views07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 22:21:20 ንፁሃኑ ታርደው እያለቁ የወንጀለኞችና የገዳዮች ብቻ ሀገር እንዲሆን ካልተጠበቀ በመላው ሀገሪቱ ኮማንድ ፖስት ይታወጅ
754 viewsedited  19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 22:10:14
የሀዲያ ዞን አዲስ የተሾሙ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብርሃም መጫ የሠላሟ አምባሳደር ለሆነችው የሀዲያ ዞን አስተዳዳሪ ሆነው በመመረጥዎ እንኳን ደስ አልዎ እያኩ መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆን እመኛለሁ።

የዞኑ ከህግ ማስከበር ጋር የተያያዙ መምሪያዎች ላይ ለባለሀብቶች ማሽቃበጥ ስለሚታይ የማስተካከያ እርምጃዎች ቢደረጉ ጥሩ ነው
747 views19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 22:52:32 #እንንቃ
____
የነዳጅ ቦቲዎችን ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ግብዓቶች በሆድ አደር ዘራፊ ባለሀብቶችና ነጋዴዎች በየመጋዘኑ ታሽጎ ነው ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት የሚትሰቃየው። በሁሉም ቦታ በሁሉም ከተማ ይፈተሽ። አለአግባብ ዋጋ መጨመር የመጣው ከሆድ አደርነትም ጭምር ነው
761 viewsedited  19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 16:00:41
የሩስያ ወታደር የዩክሪዬን ግዛት የሆነችውንና የጦርነቱ መንስኤ የሆነችዋን #ዶንባስን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ

ምንጭ:- የሩስያ መከላከያ ሚኒስተር ሰበር መግለጫ
801 views13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ