Get Mystery Box with random crypto!

ወደ ዓርብ ተራዝሟል ______________ ነገ ይደረጋል የተባለው የ3ኛው ዙር የ40/60 እና | Hunda Eda Tube

ወደ ዓርብ ተራዝሟል
______________
ነገ ይደረጋል የተባለው የ3ኛው ዙር የ40/60 እና 20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ የዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓቱ ለፊታችን አርብ መዛወሩን የከተማ አስተዳደሩ ማምሻውን አስታውቋል።