Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው ዕለት 3ኛ ዙር የ40/60 እና 14ተኛ ዙር የ20/80 የጋ | Hunda Eda Tube

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው ዕለት 3ኛ ዙር የ40/60 እና 14ተኛ ዙር የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የዕጣ አወጣጥ ስነ – ስርዓት ያካሄዳል!

የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓቱም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤና የሚመለከታቸው የከተማው ከፍተኛ አመራሮችና ታዛቢዎች በተገኙበት እንደያሚካሄድም ከወጣው መርሀግብር ለመረዳት ተችሏል፡፡