Get Mystery Box with random crypto!

ሀገር አደጋ ላይ ሲትሆን መግለጫ የሚሰጡ ፓርቲዎች የሠላሙ ጊዜ ምን ምን ይሆን የሚሠሩት? እነሱን | Hunda Eda Tube

ሀገር አደጋ ላይ ሲትሆን መግለጫ የሚሰጡ ፓርቲዎች የሠላሙ ጊዜ ምን ምን ይሆን የሚሠሩት? እነሱን ለመቀስቀስ ሲባል ንፁሃን መረሸኑ በረታ እኮ ኧረ ፓርቲዎች ንቁ ጭፍጨፋ ብቻ ነው እናንተን ሊቀሰቅሳችሁ የሚችለው? አሁን የማንንም መግለጫ ሳይሆን የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥልን፣የዜጎች ደህንነት እንዲጠበቅልን እንፈልጋለን።

ስብከትና መግለጫ በቃን