Get Mystery Box with random crypto!

#እንንቃ ____ የነዳጅ ቦቲዎችን ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ግብዓቶች በሆድ አደር ዘራፊ ባለሀብቶችና | Hunda Eda Tube

#እንንቃ
____
የነዳጅ ቦቲዎችን ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ግብዓቶች በሆድ አደር ዘራፊ ባለሀብቶችና ነጋዴዎች በየመጋዘኑ ታሽጎ ነው ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት የሚትሰቃየው። በሁሉም ቦታ በሁሉም ከተማ ይፈተሽ። አለአግባብ ዋጋ መጨመር የመጣው ከሆድ አደርነትም ጭምር ነው