Get Mystery Box with random crypto!

የሀዲያ ዞን አዲስ የተሾሙ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብርሃም መጫ የሠላሟ አምባሳደር ለሆነችው የሀዲያ | Hunda Eda Tube

የሀዲያ ዞን አዲስ የተሾሙ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብርሃም መጫ የሠላሟ አምባሳደር ለሆነችው የሀዲያ ዞን አስተዳዳሪ ሆነው በመመረጥዎ እንኳን ደስ አልዎ እያኩ መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆን እመኛለሁ።

የዞኑ ከህግ ማስከበር ጋር የተያያዙ መምሪያዎች ላይ ለባለሀብቶች ማሽቃበጥ ስለሚታይ የማስተካከያ እርምጃዎች ቢደረጉ ጥሩ ነው