Get Mystery Box with random crypto!

" የዞስካለስ እይታዎች "

የቴሌግራም ቻናል አርማ zooskales_views — " የዞስካለስ እይታዎች "
የቴሌግራም ቻናል አርማ zooskales_views — " የዞስካለስ እይታዎች "
የሰርጥ አድራሻ: @zooskales_views
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 166

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-04-13 21:21:04
ቁናው ቁናዬ ነው
ምነው ዙሩ በዛ
ሰውን በድዬ ነበር
እኔም እንደዋዛ

ቤት የሚያህል ድንጋይ እየተሸከመ አደባባይ ሲዘጋ የከረመው የጥፋት ሃይል

በቀጣይ መንገድ ሲዘጋበት የነበረውን የ ኮብልስቶን ድንጋይ እየጠረበ ከሚያንጎረጉረው እንጉርጉሮ የተቀነጨበ

@zooskales_views
37 views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 20:58:57
It is in the Tigrai village of # Aksum —once the
bustling capital of an African empire that
stretched from southern Egypt to Yemen. The
6th-century mansion contains approximately 50
rooms, including a bathing area, kitchen, and
(possible) throne room.
Little is known about the history of the building
itself. It’s nickname—“the Palace of the Queen
of Sheba”—is wishful thinking. However, the
discovery of a carving of a “beautiful woman”
during excavation has fueled hope that remains
of the queen’s real residence may hide beneath
Dungur.

@zooskales_views
21 views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 20:58:58
ሽቅብ ወደ ሰማይ እየተኮሱ ጀግና ጀግና መጫወት አይሰራም

ጉዳዩን በ ቄሴ እንጨርሰዋለነ
41 views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 22:53:52
ታንክ በድንጋይ የሚማርክን.., 7 ክላሽ በባዶ ሀይላንድ የሚማርክን የአማራ ህዝብ "ትጥቅ ፍታ" ማለታችሁን ስንሰማ እኛም ደንግጠናል

@zooskales_views
54 views19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 22:43:24
ትግራዋይን እና ትግራይን ከገፀ ምድር ለማጥ ፋት በማሠብ ... ያላቸውን ሁሉ አቅም በመጠቀም ከአምባገነኑ መንግስት ጋር ተባብረው እጃቸውን በደም የነከሩ ሕዝቦች ...ዛሬ እንደጲላጦስ ከደሙ ንፁህ ነን በማለት .... በይቅርታ እጃቸውን ለመታ ጠብ መሞከራቸውን ሣይ ....ከዚህ ሕዝብ ጋር... እንኳን ነገን አብሮ ለመኖር ቀርቶ ማሠቡ እራሡ ትልቅ ወንጀል መሆኑን ነው ውስጤ የሚረዳው፤ ምክንያቱም .…ለነገው ተተኪ የትግራይ ትውልድ እንዲያቃጥለው ሌላ እሣት አዳፍኖ መሄድ ስለሆነ
አሁንም ነገም ቢሆን.... የትግራይ ሕዝብ ከዚህ የእምነት ጭምብልን ለብሶ ከሚጓዝ ገዳይ እና ጨካኝ ሕዝብ ጋር አብሮ ለመኖር ቀርቶ ማሠብም እንደሌለበት ነው ፤ አብሮ መኖሩ የትግራይን ሕዝብ እና ቀጣይ ትውልዱን ....ከፍተኛ ዋጋን ማስከፈል ብቻ ሣይሆን ..የንፁሐኑ ሠማዕታት ደምም ይህንን ህዝብ ይፋረደዋል...

join & share :- @zooskales_views
28 views19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 13:11:37 YOU WILL NEVER LEARN THIS IN SCHOOL

° Africa area = 30,37 million km2
° China area = 9,6 million km2
° US area = 9,8 million km2
° Europa area = 10,18 million km2

● Africa is bigger than all of Europe, China and the United States of America together.

● But on most world maps, Africa is represented in downsize.

This is deliberately done to create the visual effect of a small Africa to manipulate, brainwash, and deceive Africans wherever they are.

- Africa has 60% arable land.

- Africa owns 90% of raw material reserve.

- Africa owns 40% of the global gold reserve.

- Africa, 33% of diamond reserve.

- Africa has 80% of Coltan's global reserve (mineral for telephone and electronics production), mainly in the Democratic Republic of Congo.

- Africa has 60% of global cobalt reserve (mineral for car battery manufacture).

- Africa is rich in oil and natural gas.

- Africa (Namibia) has the world's richest fish coastline.

- Africa is rich in manganese, iron and wood.

- Africa is three times the area of China, three times the area of Europe, three times the United States of America.

- Africa has thirty-half million km2 (30 875 415 km2).

- Africa has 1,3 billion inhabitants (China has 1,4 billion inhabitants in 9,6 million km2).

Which means Africa is SUBPOPULATED.

- The arable lands of the Democratic Republic of Congo are capable of feeding all of Africa.
And all of Africa's arable land is a cord to feed the whole world.

- The Democratic Republic of Congo has important rivers that can illuminate Africa.
The problem is that the CIA, western companies and some African puppets have destabilized DRC for decades.

- Africa is a culturally diverse continent in terms of dance, music, architecture, sculpture, etc.

- Africa accommodates 30.000 medicinal recipes and herbs that the West modifies in its laboratories.

- Africa has a young global population that should reach 2,5 billion by the year 2050.

telegram :- @zooskales_views
38 views10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 13:11:03
33 views10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 13:12:29
ኢትዮጵያ እና ትግራይ ብላችሁ የለያችሁን እናንተ መሆናችሁን ረሻችሁትን ???
"ጠንቋይ የፕሮቴስታንት ፓስተሮች " የሚለውን ቃል ተገቢ ነው ምክንያቱም ጦርነቱን በፀሎት ( በሚመስል ሟርት እና ድግምት ) ሲደግፉ የነበሩ ናቸውና ። / የኢትዮጵያ አምላክ ይባረክ የኤርትራ አምላክ ይባረክ /እየተባለ እንደተዘፈነ የሚረሳም አይደለም ።

ታገሰ ጫፎ በሚባል የሙሉወንጌል ቤ/ክ አገልጋይ ነኝ ባይ በመመርኮዝ እሳቱን በማፋፋም እንደከፋፈላችሁትም አትርሱ ።

( እግዚአብሔር አብ ከእውነተኛ ክርስትያኖች ጋር እንደሆነም አይተናል ። )

በስተመጀመሪያም በሰሚ ሰሚ እና በግፋበለው የሰማችሁትን ይዛችሁ ለውይይት አትቅረቡ : ረብ ያለው ነገር ይዛችሁ ኑ :

አለ አይደል ማስረጃ የሌለው ሌባ እና አጭበርባሪ ነው ። እንደ ዲያቢሎስ ጭፍራ...

@zooskales _views
40 viewsedited  10:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 22:03:24
እኔ ለፃፍኩት ማስረጃ አለኝ ።
እርስዎስ ማስረጃ ሊያቀርቡልኝ ይችላሉን ?


( አዎን የትግራይ ህዝብ እግዚአብሔር ን የሚፈራ መልካም ህዝብ ነው ) ኢትዮጵያውያን ግን ፈፅሞ አይደሉም አምላክ ስለሌላቸው ።

@zooskales_views
14 views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 20:56:22
ሐጢያቱን የሰወረው ማን ነው ?
በጠንቋይ የፕሮቴስታንት ፖስተሮች እየተነዳ _

ህዝቡን በሌላ ሐገር ወታደር የሚያስገድል !
ሴት እህቶቻችን ን የሚያስደፍር የሚደፍር !
ወንድሞቻችን ን የሚያርድ !
ከእነህይወታቸው ሰዎች እንዲቃጠሉ ያደረገ !
የህዝቡን ንብረት የዘረፈ ያወደመ ያጠፋ !
ህዝብን በረሐብ በጥማት በመድሐኒት እጦት የጨፈጨፈ !

ወይንስ :- ወገኑን ህዝቡን አላስነካም ብሎ በትር ያነሳ
ማን ነው አሸባሪ ? ? ?

እህቱ ስትደፈር ላለማየት
አባት ወንድሙ ሲገደሉ ላለማየት
እናቱ ስትገደል ላለማየት
በረሐ የወጣ ?

አሸባሪው ማን ነው ???


@zooskales_views
21 views17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ