ቁናው ቁናዬ ነው ምነው ዙሩ በዛ ሰውን በድዬ ነበር እኔም እንደዋዛ ቤት የሚያህል ድንጋይ እየተሸከመ አደባባይ ሲዘጋ የከረመው የጥፋት ሃይል በቀጣይ መንገድ ሲዘጋበት የነበረውን የ ኮብልስቶን ድንጋይ እየጠረበ ከሚያንጎረጉረው እንጉርጉሮ የተቀነጨበ @zooskales_views 37 views18:21