Get Mystery Box with random crypto!

" የዞስካለስ እይታዎች "

የቴሌግራም ቻናል አርማ zooskales_views — " የዞስካለስ እይታዎች "
የቴሌግራም ቻናል አርማ zooskales_views — " የዞስካለስ እይታዎች "
የሰርጥ አድራሻ: @zooskales_views
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 166

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-23 22:28:13
እንደዚህ ማለት ነው....
34 views19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 22:04:18
35 views19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 21:39:31
ቁ ፩
36 views18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 21:26:47
33 views18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 21:24:48 ኦንዲሜ ኦቦ ፊሽ ቶሎ በልማ
34 views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 21:22:39
NO COMMENT.

@zooskales_views
42 views18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 21:57:10
THE AXUMITE EMPIRE

The Aksum or Aksum Empire was an important military power and trading nation in the region that is now Eritrea and northern Ethiopia, existing from around AD 100 to 940. At its peak, it was one of the four major international superpowers of its time along with Persia, Rome and China. Axum controlled northern Ethiopia, Eritrea, northern Sudan, southern Egypt, Djibouti, western Yemen and southern Saudi Arabia, totaling 1.25 million square kilometers. It is almost half the size of India. Axum traded and projected its influence as far as China and India, where coins minted in Axum were discovered in 1990.

Writer&editor :- zooskales Tilahun


Join us - @zooskales_views
7 views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 22:02:56
ላሊበላ ከተማ በ 1963 ዓ,ም

Lalibela city Ethiopia in 1971 G.C

Join us :- @zooskales_views
4 views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 17:52:28 =- ዛሬ በሶስቱ መንግስታት ጊዜ ህዝቡ የተናገራቸውን ስነ ቃሎች እንካችሁ ።
------ ----- -------
#_በጓድ_መንግስቱ ኃይለማርያም_ጊዜ

1. መንጌ ኃይለማርያም የብረት ምሰሶ፤
የጠፋውን ሀገር አቀናው መልሶ።
2. ስንደው በሄሊኮፕተር በቆሎው በጀት፤
መንጌ ኃይለማርያም የድሆች አባት።
3. መንጌ ኃይለማርያም አይሙት አይበላሽ፤
ለተራበው ስንዴ ለጠገበው ክላሽ።
-------- ------- ----------
#_በጠቅላይ_ሚኒስቴር_መለስ_ዜናዊ_ጊዜ

1. ደርግ ፋሽስት ነው ከወያኔ አይከፋም፤
ስልጣን ቢጥመውም ሀገር አያጠፋም።
ወያኔ እንደ ትል ነው ውስጥ ውስጡን ይበሳል፤
ሰርስሮ ሰርስሮ ወናውን ያስቀራል።
2. ስማችን ወያኔ ስድባችን ቅማላም፤
የደርግን ወታደር ነዳነው እንደ ላም።
3. እነ ውስኪ እራቱ እነ ክትፎ ቁርሱ፤
አሙሲት ሲተኮስ ባህርዳር ደረሱ።
4. ወልቃይት ታረሰ በጥቋቁር በሬ፤
እራያም ታረሰ በጥቋቁር በሬ፤
በቆሎ ብንዘራው በቀለ በርበሬ።
5. ኸረ ምን ታሰበ ምን ተጠረጠረ፤
ራያ ከመሀሉ በሽቦ ታጠረ፤
አላማጣ ወዳ ቆቦ ወድህ ቀረ።

------ ------- ----------
#_በአብይ_አህመድ_ጊዜ
1. ሙሴ መጣ ብለህ መለከት ስትነፋ፤
የመጣልህ አዳኝ ከፈርዖን ከፋ!
2. ኢህአዴግ ሄደና መጣ ብልፅግና፤
ኑሮም ተወደደ ረከሰ ዝምድና!
3.ባባቴ ቤት ጮማ እንዳልቆረጥኩበት፤
በእናቴ ቤት ጠጁን እንዳልጠጣሁበት፤
ብልፅግና መጥቶ ሹሮም አጣሁበት!

( ካነበብኩት )
@zooskales_views
28 views14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 23:30:13
ያለፉትን ሃያ ሰባት (27) አመታት እንደ አሁኑ ​​ሲንከባለሉ ያላየናቸው ጨለማ ስለነበር ነው? በማታ ስትንከባለል እኮ ማንም አያይህም!

@zooskales_views
19 views20:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ