ኢትዮጵያ እና ትግራይ ብላችሁ የለያችሁን እናንተ መሆናችሁን ረሻችሁትን ???
"ጠንቋይ የፕሮቴስታንት ፓስተሮች " የሚለውን ቃል ተገቢ ነው ምክንያቱም ጦርነቱን በፀሎት ( በሚመስል ሟርት እና ድግምት ) ሲደግፉ የነበሩ ናቸውና ። / የኢትዮጵያ አምላክ ይባረክ የኤርትራ አምላክ ይባረክ /እየተባለ እንደተዘፈነ የሚረሳም አይደለም ።
ታገሰ ጫፎ በሚባል የሙሉወንጌል ቤ/ክ አገልጋይ ነኝ ባይ በመመርኮዝ እሳቱን በማፋፋም እንደከፋፈላችሁትም አትርሱ ።
( እግዚአብሔር አብ ከእውነተኛ ክርስትያኖች ጋር እንደሆነም አይተናል ። )
በስተመጀመሪያም በሰሚ ሰሚ እና በግፋበለው የሰማችሁትን ይዛችሁ ለውይይት አትቅረቡ : ረብ ያለው ነገር ይዛችሁ ኑ :
አለ አይደል ማስረጃ የሌለው ሌባ እና አጭበርባሪ ነው ። እንደ ዲያቢሎስ ጭፍራ...
@zooskales _views