Get Mystery Box with random crypto!

✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemaryan — ✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemaryan — ✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿
የሰርጥ አድራሻ: @zemaryan
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 15.48K
የሰርጥ መግለጫ

╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮╭━─━─━─
ገና እንዘምራለን
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት @Zemaryan
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯╰━─━─━─
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት ጥያቄ> creator ለማግኝት @kidanemiherat_bot
@yita21
@Binyam
https://youtu.be/Fz4JARE6-DI

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-05-29 22:33:58 እቴ ሙሽራዬ

እቴ ሙሽራዬ ሰለሞን ያለሽ
እኔም ልበልሽ እናቴ
እማምላክ ግቢ ከቤቴ
እኔም ልበልሽ እናቴ
ማርያም ግቢ ከቤቴ

ሁሉም ሰው ለራሱ ወንበር ሲዘረጋ
የክብርን ሽልማት ለራሱ ሲያስጠጋ
ድንግል እንደ ባሪያ ውሃ ተሸክመሽ
ጌታን በትህትና ታገለግያለሽ

ነይ በደመና (3)
እመቤታችን ርህርይተ ህሊና

ወርቀዘቦ ለብሰው በቤቱ ከሞሉት
በሀር እና በእንቁ ከተንቆጠቆጡት
በሠው ፊት ያማሩ ብዙ ሆነው ሳለ
ጌታ ግን ወደደሽ እናቴ ነሽ አለ

ነይ በደመና (3)
እመቤታችን ርህርይተ ህሊና

አሳድጎሽ ሳለ መልአኩ መግቦ
ተሸልመሽ ሳለ በዝቶልሽ ተውቦ
እጅግበትህትና ስላገለገልሽው
እንደ ኪሩብ መላክ ጌታን ተቀበልሽው

ነይ በደመና (3)
እመቤታችን ርህርይተ ህሊና

የባሪያውን ውርደት ተመልክቶልእና
የወለድሽው ንጉስ ይድረሰው ምስጋና
ከልብ የወጣ እንጂ ከንቱ ሆኖ አይደለም
ንፅይት እንላለን እኛም ለዘላለም


.....ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉን
╔═★══════════ ══╗
         @Zemaryan         
         @Zemaryan         
         @Zemaryan         
╚══ ══════════★═╝
         ʟɪɴᴋ ᴛᴀʙ . sʜᴀʀᴇ
2.3K viewsBezi, edited  19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-29 10:13:07 21
የብርሃን እናት ድንግል ማርያም ሆይ ትወጂኛለሽን? ብየ አልጠይቅሽም ፍቅርን የወለድሽ አንቺ ለአለሙ ሁሉ ፍቅርሽ የበዛ ነውና፤ አትናፍቂኝምን? ብየም አልጠይቅሽም፡ ዘወትር እኔን ለመጠበቅ ከጎኔ እንደማትለይ አውቃለሁኝና ፤ሆኖም እመቤቴ ሆይ፦ እንደቶማስ አይሽ ዘንድ በእጅጉ እጓጓለሁ የቶማስ ንፅህናና ቅድስና ግን የለኝም፡ እንደ ዮሐንስ ከጎንሽ ልሆን እጓጓለሁ፡ የዮሐንስ ፀጋ ግን የለኝም ፤ እናቴ ሆይ ፦ እንደ ኤልሳዕ የልቦናየ አይን በርቶ ሰማያዊ ክብርሽን ላይ አልተቻለኝምና አዝናለሁ ኤልሳ በፀሎት ሃይል የግያዝን አይን እንዳበራ አንቺም አይኔን ታበሪልኝ ዘንድ ሃይልሽን በእኔ ላይ አበርቺ፡፡ ድንግል ሆይ፦ ይህን የምል የእምነት ማረጋገጫ ፈልጌ አይደለም ፡ በልጅሽ መሰረትነት የታነፅኩኝ በልጅሽ ስምም የተጠመቅኩኝ ነኝና፤ ነገር ግን ስለምትናፍቂኝ ይህን አልኩኝ፦ ስለዚህም ነይ ነይ እምየ ማርያም እያልኩኝ እንደ እናቶቼም እለምንሻለሁ፡፡ የብርሃን ልብስሽን ለብሰሽ ነይ፡ የክብር አክሊልሽን ደፍተሽ ነይ፡ አንቺ ሱላማጢስ ሆይ ነይ እናይሽ ዘንድ ነይ፡፡ መኃ.4:10፤ እኅቴ ሙሽራ ሆይ፥ ፍቅርሽ እንዴት መልካም ነው! ፍቅርሽ ከወይን ጠጅ ይልቅ እንዴት ይሻላል! የዘይትሽም መዓዛ ከሽቱ ሁሉ ይበልጣል
የድንግል ማርያም አማላጅነት የልጇ ምህረት አይለየን

.....ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉን
╔═★══════════ ══╗
         @Zemaryan         
         @Zemaryan         
         @Zemaryan         
╚══ ══════════★═╝
         ʟɪɴᴋ ᴛᴀʙ . sʜᴀʀᴇ
2.5K views፲፱፰፯ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, edited  07:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-27 13:48:42
ቅዱስ ገብርኤል
------------------------

.....ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉን
╔═★══════════ ══╗
         @Zemaryan         
         @Zemaryan         
         @Zemaryan         
╚══ ══════════★═╝
         ʟɪɴᴋ ᴛᴀʙ . sʜᴀʀᴇ
2.4K views፲፱፰፯ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, edited  10:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 21:15:42
ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለባለሥልጣኑ ፈጣን ምላሽ ምስጋና ታቀርባለች

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን፣ በማኅበረ
ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ፣ #ግንቦት 13 ቀን 2015 ዓ.ም. ያስተላለፈውን ጊዜያዊ እገዳ እንዲያነሣ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በዛሬው ዕለት ለባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ያቀረበችውን ጥያቄ በመቀበል፣ ከመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት የተጻፈለት ደብዳቤ እንደደረሰው፣ ሳይውል ሳያድር ጊዜያዊ እገዳውን ማንሣቱን አስታውቋል።

ስለኾነም፣ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ፣ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ያቀረበችውን ጥያቄ በአዎንታ ተመልክቶ አፋጣኝ ተግባራዊ ምላሽ በመስጠቱ፣ ከፍ ያለ ምስጋናን እናቀርባለን፤ ለወደፊቱም ተቋማዊ ግንኙነታችንን የበለጠ በማጠናከር በጋራ ለመሥራት ዝግጁ መኾናችንን እንገልጻለን።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት

ምንጭ: EOTC public relation


.....ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉን
╔═★══════════ ══╗
         @Zemaryan         
         @Zemaryan         
         @Zemaryan         
╚══ ══════════★═╝
         ʟɪɴᴋ ᴛᴀʙ . sʜᴀʀᴇ
2.4K views፲፱፰፯ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, edited  18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 18:35:18
ዕግዱ ተነሳ።

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን በማህበረ ቅዱሳን የቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ጥሎት የነበረውን #ጊዜያዊ ዕግድ ዛሬ አርብ ማንሳቱን አሳውቋል።

.....ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉን
╔═★══════════ ══╗
         @Zemaryan         
         @Zemaryan         
         @Zemaryan         
╚══ ══════════★═╝
         ʟɪɴᴋ ᴛᴀʙ . sʜᴀʀᴇ
2.1K views፲፱፰፯ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, edited  15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 16:47:47
የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን መንበረ  ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ለመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ደብዳቤ አስገባ።

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ግንቦት 13 ቀን 2015 ዓ.ም የማኅበረ ቅዱሳንን ቴሌቪዥን ማገዱን ተከትሎ በዛሬው ዕለት ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ.ም የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን መንበረ  ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዕግዱ እንዲነሳ የሚጠይቅ ደብዳቤ ለባለሥልጣኑ አስገብቷል።

ብፁእ አቡነ አብርሃም የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን መንበረ  ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በደብዳቤው ላይ እንደጠቀሱት የማኅበሩ ቴሌቪዥን የቤተክርስቲያኒቱ አንዱ ልሣን በመሆኑ የሚያከናውናቸው ተግባራት በሙሉ በቤተክርስቲያን ሕግና ሥርዓት የሚዳኝ ይሆናል ብለዋል።

በተጨማሪም ባለሥልጣኑ ማኅበሩን ምንም ዓይነት ማብራሪያ ሳይጠይቅና ማስጠንቀቂያም ሳይሰጥ ያደረገው ዕግድ ተገቢ አለመሆኑን በመጥቀስ ዕግዱ እንዲነሳም በቤተ ክርስቲያን ስም ጠይቀዋል።

.....ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉን
╔═★══════════ ══╗
         @Zemaryan         
         @Zemaryan         
         @Zemaryan         
╚══ ══════════★═╝
         ʟɪɴᴋ ᴛᴀʙ . sʜᴀʀᴇ
2.0K views፲፱፰፯ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, edited  13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 00:05:05 #መከራ_መካሪ_ነው

አዎ አንዳንድ ሰዎች እንደታመሙ እንጂ ለምን እንደታመሙ አያውቁም አንዳንድ ሰዎች በመከራ ውስጥ እንዳለፉ እንጁ ለምን በመከራ ውስጥ እንዳለፉ አያውቁም

╔═★══════════ ══╗
         @Zemaryan         
         @Zemaryan         
         @Zemaryan         
╚══ ══════════★═╝
455 viewsBezi, edited  21:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 09:26:44 #ቅዱስ_ሚካኤል

ቅዱስ ሚካኤል(፫)
ነፍሴ ሲጨነቅ ሲዝል ስጋዬ
ፈጥነህ ተራዳኝ ዋስ ጠበቃዬ

አንተ ስለሆንክ - - - ሚካኤል
የአምላክ ባለሟል - - - ሚካኤል
ልመናህ ፈጥኖ - - - ሚካኤል
ከአምላክ ያቀርባል - - - ሚካኤል
የዋህ መልአክ ነህ አዛኝ ለሰው(፪)
ምልጃህ ፈጣን ነው ለምናምነው (፪)
#አዝ
ደዌ የጸናበት - - - ሚካኤል
ባንተ ይድናል - - - -ሚካኤል
በአደባባይህ - - - ሚካኤል
ምስክር ሆኗል - - - ሚካኤል
ከቤትህ መጥቶ የተማፀነ(፪)
በቃል ኪዳንህ ህይወቱ ዳነ (፪)
#አዝ
ከአምላክ ተሰጥቶህ - - - ሚካኤል
ክብርህ ያበራል - - - ሚካኤል
ለጎስቋላው ሰው - - - ሚካኤል
መጠጊያ ሆኗል - - - ሚካኤል
ትንሽ ትልቁ ደሀው ሀብታሙ(፪)
ለምኖ አግኝቷል ከአምላክ በስሙ(፪)
#አዝ
በብሉይ ኪዳን - - - ሚካኤል
ከአምላክ ተልከህ - - - ሚካኤል
ሕዝበ እስራኤልን - - - ሚካኤል
ነጻ ያወጣህ - - - ሚካኤል
በአዲስ ኪዳንም ድንቅ ስራ አለህ(፪)
በተአምራትህ ትፈውሳለህ(፪)

ሊቀ መዘምራን ዲ.ን.ቴዎድሮስ ዮሴፍ


╔═★══════════ ══╗
         @Zemaryan         
         @Zemaryan         
         @Zemaryan         
╚══ ══════════★═╝
896 viewsBezi, edited  06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 21:09:31 የጌታችን እና የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ዓበይት በዐላት ስንት ናቸው እነማናቸው ?
935 viewsBezi, 18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 20:55:17 ጥያቄ ልጠይቃችሁ
959 viewsBezi, 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ