Get Mystery Box with random crypto!

✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemaryan — ✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemaryan — ✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿
የሰርጥ አድራሻ: @zemaryan
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 15.48K
የሰርጥ መግለጫ

╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮╭━─━─━─
ገና እንዘምራለን
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት @Zemaryan
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯╰━─━─━─
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት ጥያቄ> creator ለማግኝት @kidanemiherat_bot
@yita21
@Binyam
https://youtu.be/Fz4JARE6-DI

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-02-06 21:56:40
እናቴ ቤተክርስቲያን በኔ በኃጥያተኛው ልጇ በደል ጥቁር ለበሰች! የሕይወቴ ጥቁሩ ታሪክ

ቤተክርስቲያን ጥቁር ልብስ ለብሳ እኔ ሌላ ልብስ አልለብስም። የአባቶቼን ትዕዛዝ እቀበላለው አከብራለው ጥቁር እለብሳለው እጾማለው እጸልያለው!

@zemaryan
1.0K views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, edited  18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 19:41:02
አሚኮ…!

"…የመጨረሻውን ሳቅ የምንስቃት እኛው ነን። ይሄ ፖለቲካ አይደለም። ይሄ ሃይማኖት ነው። ወላ ጋዜጠኛ ሁን፣ ወላ ፖለቲከኛ ብቻ የፈለግከውን ሁን በሃይማኖት ድርድር እና ቀልድ የለም።

@zemaryan
@zemaryan
1.3K views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, 16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 18:02:09
ጥቁር የለበሱ ምእመናንን በኮልፌ ፊሊዶሮ ልደታ፣ በቀራንዮ መድኃኔዓለምና በወይብላ ማኅደረ ስብሐት ቅድስት  ማርያም አብያተ ክርስቲያናት ፖሊስ ድብደባ እየፈጸመባቸው ነው::

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

ማህበረ ቅዱሳን


@zemaryan
@zemaryan
1.4K views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, 15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 18:02:08
1.3K views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, 15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 14:38:18 የኮልፌው እንደተረጋጋና መንገድ እንደተከፈተ ተነግሯል
1.5K views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, 11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 11:57:56 የድረሱልን ጥሪ አዲስ አበባ

ሼር

@zemaryan
@zemaryan
1.7K views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, edited  08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 10:08:08
የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ ተቀብለው ጥቁር በመልበስ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሄዱ ኦርቶዶክሳውያን በበደሌ፣አሰላ፣አዳማ፣ቢሾፍቱ ጨምሮ በአንዳንድ የኦሮምያ ክልል ከተሞች እንዲሁም በጂግጅጋ አንዳንድ አጥቢያዎች እንዳይገቡ እየተደረገ እንደሆነ መረጃዎች ደርሰውናል።

በተለይም በአዳማ በጸሎት ሰዓታት ደወል እንዳይደወል እየከለከሉ ሲሆን በበደሌ ጥቁር የለበሱት ተለይተው እየታሰሩ ነው ተብሏል።

ቻናሉን join ማድረግ አትዘንጉ። በሚሊየን ተሰባስበን በመረጃ ተናበን
አንድነታችንን እናጠነክራለን። የሚከተለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ያልገባችሁ ግቡ።

ሼር

@zemaryan
@zemaryan
1.9K views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, edited  07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 09:43:34
የጅግጅጋ ዬንቨርሲቲ ተማሪዎች የጋራ ጸሎት አታደርሱም ተብለው በልዩ ኃይሎች ሲመለሱ መንግስት ኦርቶዶክስ ላይ በደሉን ቀጥሏል
1.6K views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, 06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 12:10:48 1 የፊታችን ሰኞ ጥር 29 የሚገባውን የነነዌ ፆም እስከ የካቲት 3 መፆም

2 በህመም ምክንያት ካልሆነ በቀር እስከ ቀኑ 9 ሰአት መፆም ክህነት ያላቹ በአክፍሎት መፆም

3 ከሰኞ ጀምሮ 41 ጊዜ ስግደት መስገድ

4 ከሰኞ ጀምሮ 12 ሰአት እዚኦታ እናድርስ (እንደ አክሱም ፅዮን

5 ከሰኞ ጀምሮ ጠዋት ኪዳን ፀሎት እናድርስ

6 የግል እና የማህበር ፀሎት እናድርግ

7 ከምሽቱ 3 ላይ በሀዘን በእንባ ምስለ ፍቁር ወልዳ ከፊታቹ አድርጋቹ የቤተሰብ የማህበር ፀሎት ፀልዩ

8 ከምሽቱ 3 / 6 / 9 ሰአት ሰላም ለኪ አቡነ ዘበሰማያት ፀልዩ

የተዋህዶ አርበኞች እንበርታ ይህንን ላልደረሳቸው ሼር አድርጉ ።

@zemaryan
@zemaryan
232 views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, 09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 11:22:21 ጅማ ዮንቨርስቲ ዋና ግቢ ቅዱስ ሲኖዶስ ያስተላለፈውን ጥቁር ልብስ የመልበስ ትዛዝ የግቢው ተማሪ ጥቁር ልብስ ለብሶ የተገኘ እርምጃ እንደሚወሰድበት ተገለፀ

@zemaryan
544 views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, 08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ