Get Mystery Box with random crypto!

✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemaryan — ✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemaryan — ✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿
የሰርጥ አድራሻ: @zemaryan
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 15.48K
የሰርጥ መግለጫ

╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮╭━─━─━─
ገና እንዘምራለን
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት @Zemaryan
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯╰━─━─━─
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት ጥያቄ> creator ለማግኝት @kidanemiherat_bot
@yita21
@Binyam
https://youtu.be/Fz4JARE6-DI

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-02-09 06:15:58
ይህ በመኪና እየዞሩ ለጎዳና ልጆች ያደሉት የመንግሥት አካላት ሴራ ነው። እወቁባቸው።

አንድ ሲኖዶስ አንድ መንበር:
ትግላችንን ለማዳከምና ሌሎች ቤተ እምነቶች የሚሰጡንን ድጋፍ ለማስቀረት ፖለቲከኞች ብሔርን ከብሔር፣ ሃይማኖትን ከሃይማኖት የሚያጋጭ ጥቅስ በየመንገዱ እየለጠፉ ነው።
ወዳጆቻችን የሌላ ቤተ እምነት ሰውች፣ በዚህ ሰአት ኦርቶዶክሱ በጋራ ተሰብስቦ ከቅዱስ ሲኖዶስ የተላለፈውን የጸሎት ጥሪ በዕንባ እያደረሰ መሆኑን ታውቃላችሁ። ጠብ ጫሪ ድርጊቶቹም የኦርቶዶክሳውያን እንዳልሆኑ እንደምትረዱ ተስፋ አለን።
ጥያቄያችን ፍትሕ፣ እውነት፣ ሰላም እንጂ ፖለቲካና ብሔር አይደለም።

ይህ በመኪና እየዞሩ ለጎዳና ልጆች ያደሉት የመንግሥት አካላት ሴራ ነው። እወቁባቸው።

ቀጣዩ ትውልድ ነጭ እንዲለብስ
እኛ ዛሬ ማቅ ለብስን

አንዲት ቤተ ክርስቲያን
አንድ ሲኖዶስ
አንድ ፓትርያርክ

ቻናሉን join ማድረግ አትዘንጉ። በሚሊየን ተሰባስበን በመረጃ ተናበን
አንድነታችና እናጠነክራለን። የሚከተለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ዪልገባችሁ ግቡ።

@zemaryan
600 views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, edited  03:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 00:04:38
"…እንጃልኝ እኔስ በደስታ ማበዴ ነው…!

@zenaryan
804 views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, edited  21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 18:24:03
የጅማ ደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ላይ ከፍተኛ ከበባ ተደርጎበታል።

የጅማ ሀገረ ስብከት መንበረ ጵጵስና የሚገኝበትን ደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያንን ሰብሮ ለመግባት ከፍተኛ የጸጥታ ኃይል የቤተ ክርስቲያኑን ቅጽር ከብቦ መቆሙና በዚህም ውጥረት መንገሡ ተገለጸ።

የኦሮሚያ ፖሊስና ልዩ ኃይል ሀገረ ስብከቱን ለ22 ዓመታት ያህል ያስተዳድሩትን ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስን ከጅማ አየር ማረፊያ እንዲመለሱ ካደረገ በኋላ ሕገ ወጡን ቡድን ለማስገባት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

የጅማ ምእመናን እና ምእመናት ግን ይህንን ሕገ ወጥ ሹመት በመቃወም አድባራቶቻቸውን በመጠበቅ ላይ ናቸው።

ነገር ግን የኦሮሚያ ፖሊስ፣ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ የደብሩ በር ዘግቶ በመቆም ከውጪ ሌሎች ምእመናን እንዲጠጉ እንደማይፈቅዱና በሩቅ እየመለሷቸው እንደሚገኙም መረጃ አድራሾቻችን ጠቁመዋል።

በዚህም ምክንያት ባለፉት ሦስት ቀናት ውስጥ ምንም ዓይነት ምግብ እየገባላቸው እንዳልሆነና ለቀብር የሚመጡ ኦርቶዶክሳውያንን ሳይቀር ደብቀው ምግብ ያስገባሉ በሚል ጥርጣሬ ከፍተኛ ፍተሻ እንደሚደረግባቸውም ነው የተነገረው።

በተጨማሪም ጥቁር ልብስ የለበሱ ምእመናንን ጨምሮ በርካታ ኦርቶዶክሳውያን ካህናት አባቶችን ጭምር እያሠሩ እንደሚገኝ ተጠቅሷል። እስካሁን ድረስም አባ ተክለ ሃይማኖት የሚባሉ የማኅደረ ስብሐት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን አገልጋይን አሥረዋል።

ከዚህም በተጨማሪም የደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ ለሆኑት መልአከ መዊዕ አባ አብርሃም ከቤተ ክርስቲያኑ ግቢ እንዲወጡ ከጸጥታ ኃይሉ ደብዳቤ እንደተላከባቸውም ነው የተገለጸው።
1.2K views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, 15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 08:27:33
@zemaryan
805 views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, edited  05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 07:38:38 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አሁንም በብፁአን አባቶች እና ምእመናን ላይ እየደረሰ ያለው ስቃይና እንግልት መቀጠሉን ገለፀች።

ቤተክርስቲያኗ ከቀናት በፊት በሻሸመኔ ከተማ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በተፈፀመው ጥቃት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከፍ ማለቱን ገልጻለች።

ቤተክርስቲያኗ የሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ የነበሩት ቀሲስ ሐረገወይን ከመንግስት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ተመትተው በሕክምና ሲረዱ ቢቆዩም ህይወታቸው ሊተርፍ እንዳልቻለ አሳውቃለች።

በተጨማሪ ቤተክርስቲያኗ ፤ በፓሊሶች ፊት በአጣና ጭንቅላቱን ተቀጥቅጦ በሀዋሳ በፅኑ ህሙማን ክፍል ሕክምና ሲደረግለት የነበረ አያሌው ተረፈ የተባለ ምዕመን በደረሰበት ጉዳት ህይወቱን ማትረፍ ሳይቻል ቀርቶ ማረፉን ገልጻለች።

በጽኑ ሕሙማን ክፍል ሌሎችም ተጎጂዎች እንደሚገኙ የገለፀችው ቤተክርስቲያን የጤናቸው ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑን አስረድታለች።

ከሰሞኑ ሁኔታ ጋር በተያያዘ በሻሸመኔ ከተማ እስካሁን አጠቃላይ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎችን ቁጥር ቤተክርስቲያኗ ይፋ አላደረገችም።

ከዚህ ባለፈ ቤተክርስቲያኗ ፤ በሻሸመኔና አርሲ ነገሌ በሌሎችም ስፍራዎች የቤተክርስቲያን አባቶች፣ ምዕመናን ሰብአዊ ክብራቸው ተጥሶ ዛሬም በየእስር ቤቱ እንደሚገኙ አሁንም እየታሰሩ የሚገኙ መኖራቸውን አሳውቃለች።

መንግስታዊዎቹ የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋምና የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ዝምታን መምረጣቸው እጅግ እንዳሳዘናት ቤተክርስቲያኗ ገልጻለች።

በሌላ በኩል ቤተክርስቲያኗ ፤ ወደ ከፋ ሸካና  ቤንች ማጂ ሀገረ ስብከታቸው የተጓዙት የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ ኃይሎች ክልሉን አቋርጠው ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እንዳይሄዱ በማገዳቸው ወደ አዲስ አበባ እንደተመለሱ ገልጻለች።

@zemaryan
918 views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, 04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 23:20:12
@zemaryan
301 views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, edited  20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 16:05:19
የሰዋሰው ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ኃላፊ እና የከፋና ቤንች ማጂ አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል ወደ ሀገረ ስብከታቸው ቦንጋ እንዳይገቡ በጸጥታ አካላት እንደተከለከሉ ታውቋል። በአሁኑ ሰዓት የት እንደሚገኙ ማወቅ ያልተቻለ ሲሆን መረጃዎች እንደደረሱን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

@zemaryan
@zemaryan
1.2K views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, edited  13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 11:23:38
1.4K views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, 08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 09:14:07 "ማቅ ለብሼ በዐመድም ላይ ሆኜ ስጾም እጸልይና እለምን ዘንድ ፊቴን ወደ ጌታ ወደ አምላክ አቀናሁ።"
      ትንቢተ ዳንኤል 9፣3  

ጾሙን የምሕረት፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት ማግኛ ያድርግልን። የነነዌን ሕዝቦች ይቅር ያለ ቸር፣ ሩህሩህ፣ ደግ አምላክ የእኛንም ኃጢአት ይቅር ይበለን።

"እነሆ የባሪያዎች ዓይኖች ወደ ጌታቸው እጅ እንደሆነ፣ የባሪያይቱም ዓይን ወደ እመቤቷ እጅ እንደሆነ፣ እንዲሁ እስኪምረን ድረስ ዓይናችን ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ነው" [መዝ 123፥2]


@zemaryan
@zemaryan
219 views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, edited  06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 22:28:27 የዛሬ የ AASTU ውሎ እንዴት ነበር?


"ለቅኖች ምስጋና ይገባል" መዝ 33፥1

ዛሬ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሐዘን ግቢ መስሎ ውሏል። ኦርቶዶክሳዊያን ተማሪዎች የአባቶቻቸውን ጥሪ አክብረው ማቅ ለብሰው ወደ መፈተኛ ክፍል ገብተዋል (የእኅቶችማ ይለያል)። ግቢ ውስጥ እንቅስቃሴ ሁሉ በጥቁር ልብሶች የታጀቡ ነበሩ። በዚህም ምክንያት ተቋሙም ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ድምጽ እንደሆነ አስመስሎታል። (በዚህ አጋጣሚ ግን ሁሉም ባይባልም የዩኒቨርሲቲው ኦርቶዶክሳዊያን ሠራተኞች በጥቁር ልብስ ነበር የዋሉት።) የግቢ ጉባኤያችን ተማሪዎች ግን በዚህ ብቻ አላበቃም አብዛኛው ተማሪ ለሠርክ የምሕላ ጸሎት ጥቁር እንደለበሰ ግልብጥ ብሎ ወጣ።


የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ

@zemaryan
916 views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, edited  19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ