Get Mystery Box with random crypto!

'ማቅ ለብሼ በዐመድም ላይ ሆኜ ስጾም እጸልይና እለምን ዘንድ ፊቴን ወደ ጌታ ወደ አምላክ አቀናሁ። | ✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿

"ማቅ ለብሼ በዐመድም ላይ ሆኜ ስጾም እጸልይና እለምን ዘንድ ፊቴን ወደ ጌታ ወደ አምላክ አቀናሁ።"
      ትንቢተ ዳንኤል 9፣3  

ጾሙን የምሕረት፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት ማግኛ ያድርግልን። የነነዌን ሕዝቦች ይቅር ያለ ቸር፣ ሩህሩህ፣ ደግ አምላክ የእኛንም ኃጢአት ይቅር ይበለን።

"እነሆ የባሪያዎች ዓይኖች ወደ ጌታቸው እጅ እንደሆነ፣ የባሪያይቱም ዓይን ወደ እመቤቷ እጅ እንደሆነ፣ እንዲሁ እስኪምረን ድረስ ዓይናችን ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ነው" [መዝ 123፥2]


@zemaryan
@zemaryan