Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 59.56K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 16

2024-01-16 09:27:56
የጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ የቀብር ስነስርዓት የፊታችን ሰኞ በ9 ሰአት በቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን እንደሚፈፀም ቤተሰቦቹ ለዘሐበሻ ተናግረዋል። ለቅሶ መድረስ ለምትፈልጉ የእናቱ ቤት አድራሻ
አያት ዞን 8 መንገድ 5 ውስጥ ነው።

በአሜሪካ የአስፋው መሸሻ የሽኝትና የጸሎት መርሃግብር የሚከተለው ነው።

ረቡዕ ጃንዋሪ 17፣ ከቀኑ 2PM ጀምሮ፣
ቨርጂኒያ በሚገኘው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ (ECDC) አዳርሽ የሽኝት መርሃግብር
901 S Highland St,
Arlington, VA 22204

ሃሙስ፣ ጃንዋሪ 18
ከጠዋቱ 10 AM ጀምሮ የጸሎት ስነስርዓት በደብረገነት መድሃኒአለም ቤተክርስትያን
4401 Old Branch Ave.,
Temple Hills, MD 20748

ከጸሎተ ፍታቱ በኋላ ከ1 PM ጀምሮ ጸበል ጸዲቅ ቨርጂኒያ በሚገኘው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ (ECDC) አዳርሽ
901 S Highland St,
Arlington, VA 22204
ነፍስ ይማር።
13.6K views06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-16 03:49:32 https://www.tiktok.com/@henok_zehabesha/video/7324491296029084970?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7305414565999019563
12.7K views00:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-15 22:04:33

13.2K views19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-14 18:46:15
በሰሞኑ የከባድ መሳሪያ ጥቃት ከደረሰባት ጎንደር ከተማ የጉዳቱ መጠን በጥቂቱ
12.7K views15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-14 16:51:14
የጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ባልደረቦች በስቱዲዮ ተገኝተው ሐዘናቸውን ገልፀዋል።
ነፍስ ይማር!
13.3K views13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-14 14:18:34 https://www.facebook.com/share/p/5Xt3U9KA6jRQGsrQ/?mibextid=WC7FNe
12.7K views11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-14 08:47:37
ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በሞት ተለየ!!

ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ባደረበት ህመም በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት አርፏል::
Zehabesha ለቤተሰቦቹ እና ወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን እንመኛለን ።
15.4K views05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-12 22:53:50 በኢፌዴሪ የግብርና ሚኒስቴር የግብርና ሜካናይዜሽን ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ በረከት ፎርሲዶ ሐሙስ ምሽት ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም ለስራ ጉዳይ ወደ ክልሉ በመጡበት በሀዋሳ ከተማ በመዝናናት ላይ ሳሉ በጥይት ተመትተው እንደተገደሉ ተነግሯል። የግብርና ሚኒስትር ባለስልጣኑ ግድያ ተፈጽሞባቸው እያለ "ድንገተኛ ሞት" ብሎ በማቃለል ሃዘኑን መግለጹ ብዙዎችን አሳዝኗል። ለዚህም ብዙዎች የአቶ በረከት ፎርሲዶ ግድያ ተደባብሶ እንዳይቀር ፍትሕ እየጠየቁ ነው። ባለስልጣኑ ጥቃት ሲደርስባቸው ወይም የግድያው አጀማመርን የሚያሳይ ከደህንነት ካሜራ ላይ የተቀረጸው ቪድዮ ለዘ-ሐበሻ ደርሷል። ቪዲዎን ከደቂቃዎች በኋላ በቴሌግራም ገጻችን ላይ እንለቅላችኋለን። ሼር... ሼር... ገጻችንን ብዙዎች እንዲከታተሉትና ቪድዮውን እንዲያዩት!!
12.9K viewsedited  19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-11 17:08:37 የዶ/ር ዐቢይ ጎረቤቶች እየተፈተሹ ነው፤ ዝርዝሩን ከዩቱብ ቻናላችን ላይ ይመልከቱ። |
13.2K views14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-11 10:14:51 የ2024 የአለም የፓስፖርት ኢንዴክስ ይፋ ሆኗል፡፡ በመላው አለም ያሉ አገራትን የፓስፖርት አቅም ደረጃ የሚሰጠው ይህ ኢንዴክስ በመጨረሻ ላይ ያስቀመጠው የሶሪያን ፓስፖርት ሲሆን፣ አፍጋኒስታን፣ ኢራቅና ሱማሊያም የመጨረሻው ተርታ ላይ ይገኛሉ፡፡ ሱዳን፣ ኤርትራና ሰሜን ኮሪያ በኢንዴክሱ ሰማኒያ ዘጠነኛ ተራ ቁጥር ላይ የተቀመጡ ሲሆን ደቡብ ሱዳንና ኢትዮጵያ ሰማኒያ ስምንተኛ ላይ ይገኛሉ፡፡ በዚህ ኢንዴክስ የአለማችን ጠንካራ ፓስፖርት በሚል በአንደኛ ተራ ቁጥር የተቀመጠው የዩናይትድ አረብ ኤመሬትስ ፓስፖርት ነው፡፡ በሁለተኝነት ደግሞ ጀርመን፣ ስፔን፣ ፈረንሳይ፣ ጣሊያንና ኔዘርላንድስ ተቀምጠዋል፡፡ የአሜሪካ ፓስፖርት የተቀመጠው በስድስተኛ ተራ ቁጥር ላይ ነው፡፡
14.0K views07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ