Get Mystery Box with random crypto!

ሊቀ መዘምራን

የቴሌግራም ቻናል አርማ z_tewodros — ሊቀ መዘምራን
የቴሌግራም ቻናል አርማ z_tewodros — ሊቀ መዘምራን
የሰርጥ አድራሻ: @z_tewodros
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58
የሰርጥ መግለጫ

✞ በየጊዜው አዳዲስ መንፈሳዊ
➢ ፅሁፎች
➢ መዝሙሮች
➢ ኦርቶዶክሳዊ መልእክቶች
➢ መንፈሳዊ ነገሮችን
ሁሉንም ለማግኘት ከፈለጉ ተቀላቀሉን ✞
ለአስተያየቶ @Channel_admin09 ይጠቀሙ
Youtube:
https://youtube.com/@shamo_guy
➢ ሁሉም እንዲያነበው SHARE ያርጉ ! እናመሰግናለን !

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-03-30 10:40:28 ማስታወቂያ

አስደሳች   ዜና   ማየት ማመን ነው

መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
   መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
በሌሊት ለሚሸና
ለነገረ በትን
ለደም ግፊት
ለስኳር ህመም መቀነሻ
ለሁሉም ቁርጥማት
ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
ለፊት ማድያት
ለሳል በሽታ
ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
ለማህጸን እንፌክሽን
ለአእምሮ ጭንቀት
ለወገብ ህመም
ለነርብ
ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
የሚጥል በሽታ
ገንዘብ ለሚበተንበት
ስራ አልሳካለት ላለ
ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
ለመፍትሔ ስራይ
ለአስም (ለሳይነስ)

ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ

       እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ

እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን  ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
    መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል

ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።

    ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ

እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
                   ይደውሉ
0917040506
          0912718883

    ጓድኞቻችሁን ወደዚህ ጉርብ

ለምትቀላቅሉ ለምታስገቡ   አ  5 ሽብር ያሸልማል
                 

https://t.me/mergatah
2.9K views◦•●Yaredo●•◦, 07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 19:46:45 #ወዳጄ_ሆይ! ገንዘብ የለህምን? ፈሪሐ እግዚአብሔርን ገንዘብ አድርግ፡፡ ፈሪሐ እግዚአብሔርን ገንዘብ የምታደርግ ከኾነ ገንዘብ ካላቸው በላይ ባለጠጋ ነህ፡፡ “እንዴት?” ትለኝ ይኾናል፡፡ እኔም እንዲህ ብዬ እመልስልሃለሁ፡- የእነዚያ (የባለጠጐቹ) ገንዘብ ያልቃል፡፡ ያንተ ግን ብል አይበላውም፡፡ ጊዜ አይለውጠዉም፡፡ አያልቅም፡፡ ወደ ሰማያት፣ ወደ ሰማየ ሰማያት፣ ወደ ምድር፣ ወደ አየራት፣ ወደ እንስሳቱ ዓይነት፣ ብዙ የብዙ ብዙ ወደሚኾኑት ዕፅዋት፣ ወደ ደቂቀ አዳም በጠቅላላው፣ ወደ መላዕክት፣ ወደ መላዕክት አለቆች፣ ወደ ኀይላት ተመልከት፡፡ እነዚህ ኹሉ የአምላክህ ፍጥረቶች ናቸው፡፡ የእነዚህን አምላክና መጋቢ ባሪያ መኾን ድኻ መኾን አይደለምና ድኻ አይደለህም ብዬ እነግርሃለሁ፡፡

#ተወዳጆች_ሆይ! ቀናትን ቈጥሮ በዓል ማድረግ የክርስቲያን ግብር አይደለም፤ የአሕዛብ ግብር እንጂ፡፡ እንዴት? የክርስቲያኖች ተፈጥሮ በቀንና በወር የተገደበ አይደለምና፡፡ አገራችን ሰማይ ነው፡፡ ግብራችን ሰማያዊ ነው፡፡ ኅብረታችንም ከሰማያውያን መላዕክት ጋር ነው፡፡ በዚያ መዓልት ለሌሊት ስፍራውን አይለቅም፡፡ ሌሊትም በተራው ለመዓልት አይለቅም፡፡ እዚያ ኹሌ መዓልት ነው፡፡ እዚያ ኹል ጊዜ ብርሃን ነው፡፡ ስለዚህ “ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ” እንደተባልን ኹል ጊዜ ማሰብ ያለብን ይህንን ነው (ቈላስ.3፡1)፡፡ ክርስቲያናዊ ተፈጥሮአችን ከዚህ ምድራዊ አቈጣጠር በላይ ነው፡፡ በንጽህና በቅድስና እየኖርን ዘወትር በዓልን የምናከብር ከኾነም የዚሁ ዓለም ሌሊት ለእኛ ሌሊት አይደለም፤ መዓልት ነው እንጂ፡፡ ዘመናችንን በሙሉ በገቢረ ኀጢአት፣ በስካር፣ በዘፈን የምናሳልፈው ከኾነ ግን መዓልቱ ለእኛ መዓልት አይደለም፤ ሌሊት ነው እንጂ፡፡ ፀሐይዋ ብትወጣም ልቡናችን ገና በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ይኖራልና ቀን እንደወጣ አይቈጠርም፡፡

#ሰማዕትነት_አያምለጣችሁ መጽሐፍ ገጽ 13-19
via ገብረ እግዚአብሔር ኪደ

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE

•✥• @Z_TEWODROS •✥•
•✥• @Z_TEWODROS •✥•
•✥• @Z_TEWODROS •✥•
5.1K views◦•●Yaredo●•◦, 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 09:40:33
ከንቱ ውዳሴ የማይጥላቸው የዘመናችን ዕንቁ መምህር የሆኑትን በቀን ሺህ ጊዜ ብታዳምጡት የማይሰለችውን የርዕሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ ትምህርት በድምፅ የሚለቀቅበትን የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል

t.me/abagebrekidan
t.me/abagebrekidan
t.me/abagebrekidan
594 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 09:40:07 የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ 56,000 member ባለው ቻናላችን ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

ለወጣ 500 ብር ካርድ
ለወጣ 250 ብር ካርድ
ለወጣ 100 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ START የሚለውን ይጫኑ
            
https://t.me/+ULytP9NXh6o2ZDdk
581 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 09:24:09 ማስታወቂያ

አስደሳች   ዜና   ማየት ማመን ነው

መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
   መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
በሌሊት ለሚሸና
ለነገረ በትን
ለደም ግፊት
ለስኳር ህመም መቀነሻ
ለሁሉም ቁርጥማት
ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
ለፊት ማድያት
ለሳል በሽታ
ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
ለማህጸን እንፌክሽን
ለአእምሮ ጭንቀት
ለወገብ ህመም
ለነርብ
ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
የሚጥል በሽታ
ገንዘብ ለሚበተንበት
ስራ አልሳካለት ላለ
ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
ለመፍትሔ ስራይ
ለአስም (ለሳይነስ)

ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ

       እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ

እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን  ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
    መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል

ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።

    ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ

እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
                   ይደውሉ
0917040506
          0912718883

    ጓድኞቻችሁን ወደዚህ ጉርብ

ለምትቀላቅሉ ለምታስገቡ   አ  5 ሽብር ያሸልማል
                 

https://t.me/mergatah
686 views◦•●Yaredo●•◦, 06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 11:02:01 #ጠቃሚ_ምክር_ከቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ

"ባልንጀራህን ልትገሥጽ ብትፈልግ፣ ልትመክር ብትሻ፣ ወይም ይህን የመሰለ ሌላ ነገር ልታደርግ ብትፈቅድ ይህን ያለ ቍጣና ከስሜታዊነት ወጥተህ አድርገው፡፡ የሚገሥጽ፣ የሚመክር ሰው ባለ መድኃኒ ት ነውና፡፡ ነገር ግን ለራሱ ባለ መድኃኒትን የሚሻ ከኾነ ሌላውን ሰው እንደ ምን መፈወስ ይቻለዋል? ራሱ ቁስለኛ ኾኖ ሳለ ሌላውን ለመፈወስ ከመኼዱ በፊት የራሱን ቁስል የማያሽረው ለምንድን ነው? ባለ መድኃኒት ሌላ ሰውን ለማዳን በሚኼድበት መጀመሪያ የራሱን እጅ ያቆስላልን? የሌላውን ዐይን ለማዳን የሚኼድ ባለ መድኃኒት አስቀድሞ የራሱን ዐይን ያሳውራልን? እንዲህ ከማድርግ እግዚአብሔር ይጠብ ቀን፡፡

ስለዚህ አንተ ሰው! ሌላውን ከመገሠጽህና ከመምከርህ በፊት የራስህ ዐይኖች አጥርተው የሚያዩና ንጹሃን ይኹኑ፡፡ ሕሊናህን አታቆሽሸው፡፡ እንዲህ ከኾነ ግን ሌላውን ማንጻት እንደ ምን ይቻልሃል? በቍጣ ውስጥ መኾንና ከቍጣ ንጹህ መኾን የሚሰጡት ውስጣዊ ሰላም በጭራሽ የሚነጻጸር አይደለም፡፡ እንዲህ ከኾነ ታዲያ ሰላም የሚሰጥህን ጌታ [ነፍስህን] አስቀድመህ ከዙፋኑ ላይ ጥለህና ከጭቃው ጋር ለውሰኸው ስታበቃ፡ ከእርሱ እርዳታን የምትሻው እንዴት ብለህ ነው? ዳኞች የዳኝነት ሥራቸውን ሊያከናውኑ ሲፈልጉ አስቀድመው ካባቸውን ደርው ከፍርድ ዙፋናቸው ላይ እንደሚቀመጡ አላየህንምን? አንተም ነፍስህን የዳኝነት ልብስን አልብሰሃት በተገቢው ቦታዋ ልታስቀምጣት ይገባሃል፡፡ እርሱም የማስተዋል ልብስ ነው፡፡"

(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ - አምስቱ የንስሐ መንገዶች ገጽ 62-63)

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE

•✥• @Z_TEWODROS •✥•
•✥• @Z_TEWODROS •✥•
•✥• @Z_TEWODROS •✥•
2.2K views◦•●Yaredo●•◦, 08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 09:01:31
የአክሲዮን ሽያጭ ከአያት መኖሪያ ቤቶች

የመጨረሻዎቹን የአያት አ.ማ. የአክሲዮን ባለድርሻዎች ይቀላቀሉ
እስከ 44% ትርፍ የሚያገኙበት የአክሲዮን ሽያጭ እነሆ!

በብርዎት ዛሬ አክሲዮን ገዝተው ነገ ጀምሮ ብርዎትን ስራ ላይ የሚውል! ለምን አሉ???

#ሁሉም የእኛ ድርጅቶች(እህት ኩባኒያዎቻችን) በስራ ላይ ናቸው::

#በሪል እስቴት ልማት
#ሆቴልና ቱሪዝም
#በጠጠር ማምረቻ ፋብሪካ
#ማርብል ማምረቻ ፋብሪካ
#ፋይናሻል ኢንቨስትመንት
#የብሎኬት ማምረቻ ፋብሪካ
#የትምህርት ኢንቨስትመንት
#የእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ፋብሪካ

በአንድ አክሲዮን  ከ 6 በላይ ድርጅቶችን እኛ ጋር ብቻ።

#ለእርስዎ፣ ለታዳጊ  ልጅዎ፣ለቤተሰብዎ እና ወዳጅ ዘመድዎ የአያትን አክሲዬን በስጦታ ያበርክቱ!!!

1. ከ17,675 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በ 3 ዓመት ውስጥ
2.   የአክሲዬን መጠን(1,000) በብር 110,000 ብር

   ቅድመ ክፍያ 35,000 ብር
   ቀሪ ክፍያ በ 3 ዓመት የሚከፈል በየዓመቱ 25,000 ብር
3.   የአክሲዬን መጠን(5,000) በብር 550,000 ብር

   ቅድመ ክፍያ 175,000 ብር
   ቀሪ ክፍያ በ 3 ዓመት የሚከፈል በየዓመቱ 125,000 ብር

4.   የአክሲዬን መጠን(10,000) በብር 1,100,000 ብር

   ቅድመ ክፍያ 350,000 ብር
   ቀሪ ክፍያ በ 3 ዓመት የሚከፈል በየዓመቱ 250,000 ብር

5 .   የአክሲዬን መጠን(20,000) በብር 2,200,000 ብር

6. መግዛት የሚቻለው ከፍተኛ.   የአክሲዬን መጠን(30,000) በብር 3,300,000 ብር የአክሲዮን መጠን  ቅድመ ክፍያ 1,050,,000 ብር
   ቀሪ ክፍያ በ 3 ዓመት የሚከፈል በየዓመቱ 750,000 ብር

Tessema
09-11-14-13-72
964 views◦•●Yaredo●•◦, 06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 08:16:02 ማስታወቂያ

አስደሳች   ዜና   ማየት ማመን ነው

መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
   መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
በሌሊት ለሚሸና
ለነገረ በትን
ለደም ግፊት
ለስኳር ህመም መቀነሻ
ለሁሉም ቁርጥማት
ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
ለፊት ማድያት
ለሳል በሽታ
ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
ለማህጸን እንፌክሽን
ለአእምሮ ጭንቀት
ለወገብ ህመም
ለነርብ
ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
የሚጥል በሽታ
ገንዘብ ለሚበተንበት
ስራ አልሳካለት ላለ
ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
ለመፍትሔ ስራይ
ለአስም (ለሳይነስ)

ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ

       እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ

እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን  ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
    መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል

ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።

    ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ

እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
                   ይደውሉ
0917040506
          0912718883

    ጓድኞቻችሁን ወደዚህ ጉርብ

ለምትቀላቅሉ ለምታስገቡ   አ  5 ሽብር ያሸልማል
                 

https://t.me/mergatah
2.2K views◦•●Yaredo●•◦, 05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 22:32:21
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።

ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ኢቲሳ ተ/ሃይማኖት እና ደብረ ሊባኖስ ገዳም እጅግ ታሪካዊ የሆኑ ቦታዎች ናቸው

የመጓዣ ቀን መጋቢት 24 ቀን
ማለትም የጾማችን ሰባተኛ ሳምንት በኒቆዲሞስ
አዘጋጅ፦ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር
ዋጋ 500 ብር መስተግዶን ጨምሮ
መነሻ ሰዓት 11:30 ነው
መነሻ ቦታ ፒያሣ ጊዮርጊስ
መመለሻ በእለቱ ከጉብኝቱ በኋላ
ከቦታው በረከት ተካፋይ እንድንሆን አምላከ ተ/ሃይማኖት ይርዳን

ትኬቱን በነዚህ የባንክ አካውት ይቁረጡ
1000184714257  አበባ ኪሮስ
አቢሲኒያ 103834198  ዳንኤል ተስፋ

ለበለጠ መረጃ በስልክ
+251907748876
+251986677077
ደውላቹ  መጠየቅ ትችላላቹ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።
የጉዞ መረጃ ለማግኘት
https://t.me/ENATEZ
3.6K viewsአስተያየት እና ፕሮሞሽን, 19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 14:59:01 የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ትረካ

ድርሳነ ገብርኤል

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌‌‌
2.0K viewsአስተያየት እና ፕሮሞሽን, 11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ