Get Mystery Box with random crypto!

ሊቀ መዘምራን

የቴሌግራም ቻናል አርማ z_tewodros — ሊቀ መዘምራን
የቴሌግራም ቻናል አርማ z_tewodros — ሊቀ መዘምራን
የሰርጥ አድራሻ: @z_tewodros
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58
የሰርጥ መግለጫ

✞ በየጊዜው አዳዲስ መንፈሳዊ
➢ ፅሁፎች
➢ መዝሙሮች
➢ ኦርቶዶክሳዊ መልእክቶች
➢ መንፈሳዊ ነገሮችን
ሁሉንም ለማግኘት ከፈለጉ ተቀላቀሉን ✞
ለአስተያየቶ @Channel_admin09 ይጠቀሙ
Youtube:
https://youtube.com/@shamo_guy
➢ ሁሉም እንዲያነበው SHARE ያርጉ ! እናመሰግናለን !

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-03-27 11:59:02
2ኛ ዙር ጉዞ ምዝገባ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
                     ❖ታላቅ የበረከት ጉዞ❖
ወደ ነብስና ስጋን የሚለየው ሲኦልን እና ገነትን የምናይበት ተአምር አድራጊው ፈዋሹ  ቋራ ደጎሎ  አሸዋ  ማዶ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል
መነሻ ቀን የመጋቢት  23/2015 ዓ.ም
መመለሻ ቀን መጋቢት  30/2015 ዓ.ም
መነሻ ሰአት ንጋት 10:00 ሰአት
መነሻ ቦታ አዲስ አበባ ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በር ላይ
በክልል ከተሞች
✟✟✟በጉዞው ላይ የምንሳለማቸው ገዳማት✟✟✟ ባህርዳር ቅዱስ ሚካኤል
       የጉዞ ዋጋ 4000 ብር ትራንስፖርት ብቻ

እና ሌሎችንም ገዳማትን እናሳልማለን
ጉዞው ከወዲሁ ምዝገባ ስለተጀመረ  እስከ  22 ድረስ እናቆማለን ስለዚህ ከወዲሁ  ይመዝገቡ መኪና ለማስተካከል
       ጥቂት ቦታ ነው የቀረን ፈጥነው ይመዝገቡ
#ሼርርርርርርርርርር_በማድረግም_የበረከቱ_ተካፋይ_ይሁኑ
ሰልክ :--->+251907748876
    :--->+251986677077
ለበለጠ መረጃ https://t.me/ENATEZ የቴሌ ግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ሙሉ መረጃ ያገኛሉ
         አዘጋጅ :->❖ማዓበራት ህብረት ጋር በመተባበርU
2.6K viewsአስተያየት እና ፕሮሞሽን, 08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 08:55:27 "ሰማዕትነት ስር ነው፡፡ ክርስቲያኖች ደግሞ ከዚኽ ስር የሚያቆጠቁጡ ምርጥ ዘሮች ናቸው፡፡ ብዙ ዛፍ የሚያቆጠቁጥበት ስር በለም አፈር ስለሚሸፈን አይታይም፡፡ ከዚያ በሚያቆጠቁጡ ዛፎች ግን ስሩ እንዴት እንደተመቸው ይታወቃል፡፡ ሰማዕታትም በግዙፉ ዓይናችን እንደምን ያለ አክሊል ሽልማት እንደተቀበሉ አይታየንም፡፡ ፍሬያቸው ግን እነርሱን መስለው እነርሱን አኽለው በሚጋደሉ ምርጥ ዘሮች ይታወቃል፡፡

ሰማዕታት አክብሩን ብለው አይናገሩም፡፡ ነገር ግን በክርስቲያኖች ልብ የሚዘሩት ፍሬ ምእመናንን በፍቅር ያስገድዳል፡፡ እነርሱን እንዲመስሉ ያሳስባል፡፡

ሰማዕታት እንደ ፍቅረኛ ናቸው፡፡ አንድ ሰው የፍቅረኛውን ስም በየአጋጣሚው ያነሣል፡፡ በዓይነ ሕሊናው ያስባል፡፡ በተለያየ መልኩ ያያል፡፡ ሰማዕታትም ለክርስቲያኖች እንደዚያ ናቸው፡፡ እጅግ የተወደዱና በፍጹም ከሕሊና የማይጠፉ ተወዳጆች ናቸው፡፡ የልጆቻችንን ስም በነርሱ ስም የምንሰይመው፣ ሥዕላቸውን ሥለን የምንተሻሸው የምንስመው ለሰማዕታቱ ያለንን ጥልቅ ፍቅር የምንገልጽበት መንገድ ስለኾነ ነው፡፡"

(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌‌‌
2.9K views◦•●Yaredo●•◦, 05:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 07:48:06 ማስታወቂያ

አስደሳች   ዜና   ማየት ማመን ነው

መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
   መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
በሌሊት ለሚሸና
ለነገረ በትን
ለደም ግፊት
ለስኳር ህመም መቀነሻ
ለሁሉም ቁርጥማት
ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
ለፊት ማድያት
ለሳል በሽታ
ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
ለማህጸን እንፌክሽን
ለአእምሮ ጭንቀት
ለወገብ ህመም
ለነርብ
ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
የሚጥል በሽታ
ገንዘብ ለሚበተንበት
ስራ አልሳካለት ላለ
ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
ለመፍትሔ ስራይ
ለአስም (ለሳይነስ)

ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ

       እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ

እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን  ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
    መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል

ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።

    ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ

እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
                   ይደውሉ
0917040506
          0912718883

    ጓድኞቻችሁን ወደዚህ ጉርብ

ለምትቀላቅሉ ለምታስገቡ   አ  5 ሽብር ያሸልማል
                 

https://t.me/mergatah
3.0K viewsአስተያየት እና ፕሮሞሽን, 04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 19:36:59
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።

ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ኢቲሳ ተ/ሃይማኖት እና ደብረ ሊባኖስ ገዳም እጅግ ታሪካዊ የሆኑ ቦታዎች ናቸው

የመጓዣ ቀን መጋቢት 24 ቀን
ማለትም የጾማችን ሰባተኛ ሳምንት በኒቆዲሞስ
አዘጋጅ፦ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር
ዋጋ 500 ብር መስተግዶን ጨምሮ
መነሻ ሰዓት 11:30 ነው
መነሻ ቦታ ፒያሣ ጊዮርጊስ
መመለሻ በእለቱ ከጉብኝቱ በኋላ
ከቦታው በረከት ተካፋይ እንድንሆን አምላከ ተ/ሃይማኖት ይርዳን

ትኬቱን በነዚህ የባንክ አካውት ይቁረጡ
1000184714257  አበባ ኪሮስ
አቢሲኒያ 103834198  ዳንኤል ተስፋ

ለበለጠ መረጃ በስልክ
+251907748876
+251986677077
ደውላቹ  መጠየቅ ትችላላቹ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።
የጉዞ መረጃ ለማግኘት
https://t.me/ENATEZ
2.5K viewsአስተያየት እና ፕሮሞሽን, 16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 16:42:03
#ሰበር_ዜና

ይቅርታ ጠየቁ !!

ሊቀ ጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ በትላንትናው ዕለት ቤተክርስቲያን ያደረገችውን ጥሪ በመቀበል የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት የተደረሰውን ስምምነት በመቀበል በዛሬው ዕለት ወደ እናት ቤተክርስቲያናቸው መመለሳቸውን የሚገልዕ ደብዳቤ ለመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት በማቅረብ በይፋ ተመልሰዋል።

ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌‌‌
5.4K views◦•●Yaredo●•◦, edited  13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 11:01:31 #ገብር_ኄር (የዐቢይ ጾም 6ኛ ሳምንት)

የዐቢይ ጾም ስድስተኛው እሑድ ወይም ሳምንት ገብር ኄር ይባላል፡፡ በዚህ ሳምንት የሚዘመረው ዝማሬ፣ የሚሰበከው ስብከት፣ የሚሰጠው ትምህርት ገብርኄርን የሚያወሳ ነው። ማለትም ስለ ታማኝ አገልጋይ ነው፡፡

የማቴ.25፥14-25 የሚነግረን ይህን ነው፦ “አንድ ባዕለ ጸጋ ሰው ባሪያዎችን ጠርቶ ለአንዱ አምስት መክሊት ሰጠው፣ ሁለት መክሊት የሰጠውም አለ፣ አንድ መክሊትም የሰጠው አለ፡፡ ከዚህ በኋላ ወደሩቅ አገር ሄደ፡፡ አምስት መክሊት የተቀበለውም ወጥቶ ወርዶ ሌላ አምስት አትርፎ አስር አደረገ፡፡ ሁለት የተቀበለውም አትርፎ አራት አደረገ፡፡ አንድ የተቀበለው ግን ሄዶ መሬቱን ቆፍሮ በሻሽ ጠቅልሎ የጌታውን መክሊት ቀበራት፡፡

ከብዙ ጊዜ በኋላ ጌታቸው መጥቶ ተቆጣጠራቸው፡፡ አምስት መክሊት የተቀበለው ቀርቦ ጌታዬ አምስት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር እነሆ አምስት አተረፍኩ አለው፡፡ “ገብርኄር ወምዕመን ዘበሁድ ምዕምነ ኮንከ ዲበ ብዙህ እሰይመከ ባዕ ውስተ ፍስሐሁ ለእግዚእከ” “አንተ ታማኝ ባሪያ በጥቂቱ ታምነሃል በብዙ እሾምሃለሁ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ” አለው፡፡ ሁለት የተቀበለውም ቀርቦ ጌታዬ ሁለት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር እነሆ ወጥቼ ወርጄ ሌላ ሁለት አትርፌ አራት አድርጌአለሁ፡፡ “አንተ ታማኝ በጎ አገልጋይ በጥቂቱ ታምነሃል በብዙ እሾምሃለሁ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ” አለው፡፡ አንድ መክሊት የተቀበለው ግን ቀርቦ “ጌታዬ አንተ ክፉና ጨካኝ ካልዘራህበት የምታጭድ ካልበተንህበት የምትሰበስብ እንደሆንክ ስለአወቅሁ መሬቱን ቆፍሬ ቀበርኋት እነኋት መክሊትህ” አለው፡፡ “አንተ ሰነፍ ባሪያ መክሊቴን በጊዜ ልትሰጠኝ በተገባህ ነበር እኔም ወጥቶ ወርዶ ለሚያተርፍ በሰጠሁት ነበር”፡፡ ኑ የዚህን ሀኬተኛ መክሊት ውሰዱና አስር መክሊት ላለው ስጡት፡፡ ላለው ይሰጡታል ይጨመርለታል ለሌለው ግን ያለውን ይቀሙታል፡፡ ኑ ይህን ሰነፍና ሃኬተኛ ባሪያ እጅ እግሩን አሥራችሁ ጽኑዕ ጨለማ ወደአለበት ውሰዱት ጩኸትና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት ጨምሩት” አለ ማቴ. 25፥14-25፡፡

ባለ ጸጋ የተባለው ጌታ ነው፡፡ መክሊት የተባለው ልዩ ልዩ የአገልግሎት ጸጋ ነው፡፡ ያተረፉት በሚገባ በታማኝነት ያገለገሉ ቅዱሳን ሰዎች ናቸው መክሊቱን የቀበረው ደግሞ በታማኝነት በተሰጠው ጸጋ ማገልገል ሲገባው ያላገለገለ ነው፡፡ ጌታቸው ሊቆጣጠራቸው መጣ ማለት በዕለተ ምጽአት ለሁሉም በአገለገለው አገልግሎት ዋጋ ለመስጠት እንደሚመጣ ያሳየናል፡፡ ያገለገሉትን ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አላቸው ማለት ታማኝ አገልጋዮች መንግሥተ ሰማያትን ይወርሳሉና፡፡ ሰነፎች ደግሞ ጥርስ ማፋጨት ስቃይ ጽኑዕ ጨለማ ባለበት ሲዖል መግባታቸውን የሚያሳይ ነው፡፡

#የዕለተ_ሰንበት_መዝሙር_ከጾመ_ድጓ
መኑ ውእቱ ገብር ኄር ወምእመን ዘይረክቦ እግዚኡ በምግባረ ሠናይ ወይሠይሞ ዲበ ኲሉ ንዋዩ ካዕበ ይቤሎ እግዚአብሔር ገብር ኄር ወምእመን ዘበውኁድ ምእመነ ኮንከ ዲበ ብዙኅ እሠይመከ ባእ ውስተ ፍሥሐሁ ለእግዚእከ፡፡

ትርጉም፦ ጌታው በመልካም ሥራ የሚያገኘው በሐብቱ ኹሉ ላይ የሚሾመው፤ የታመነ በጎ አገልጋይ ማን ነው? ዳግመኛም እግዚአብሔር አንተ የታመንክ በጎ አገልጋይ በጥቂቱ የታመንህ ስለኾንህ በብዙ እሾምሃለሁ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ ይለዋል፡፡

#መልዕክታት
2ኛ ጢሞ.2÷1-15
"ልጄ ሆይ÷ አንተም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ በርታ፡፡ በብዙ ምስክሮች ፊት ከእኔ የሰማኸውን ትምህርት ለሌሎች ሊያስተምሩ ለሚችሉ ለታመኑ ሰዎች እርሱን አስተምራቸው፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደሚያገለግል በጎ አርበኛ ሆነህ መከራ ተቀበል፡፡" (ተጨማሪ ያንብቡ)

1ኛ ጴጥ.5÷1-11
"እንግዲህ እኔ ከእነርሱ ጋር ሽማግሌ÷ የክርስቶስም መከራ ምስክር÷ ደግሞም ሊገለጥ ካለው ክብር ተካፋይ የሆንሁ በመካከላቸው ያሉትን ሽማግለዎችን እማልዳቸዋለሁ፡፡ በእናንተ ዘንድ ያሉትን የእግዚአብሔርን መንጋዎች ጠብቁ፤ ስትጠብቁአቸውም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በውድ እንጂ በግድ አይሁን፤ በበጎ ፈቃድ እንጂ መጥፎውን ረብ በመመኘትም አይሁን፡፡" (ተጨማሪ ያንብቡ)

#ግብረ_ሐዋርያት
የሐዋ.1÷6-8
"እነርሱም ተሰብስበው ሳሉ÷ "ጌታ ሆይ÷ በዚህ ወራት ለእስራኤል ልጆች መንግሥትን ትመልሳለህን?” ብለው ጠየቁት፡፡ እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው÷ “አብ በገዛ ሥልጣኑ የወሰነውን ቀኑንና ዘመኑን ልታውቁ አልተፈቀደላችሁም፡፡ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኅይልን ትቀበላላችሁ፤ በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ሁሉ፣ በሰማሪያና እስከ ምድር ዳርቻ ድረስም ምስክሮቸ ትሆኑኛላችሁ።"

#ምስባክ
መዝ. 39÷8
"ከመ እንግር ፈቃደከ መከርኩ አምላኪየ፡፡ ወሕግከኒ በማዕከለ ከርሥየ፡፡ ዜኖኩ ጽድቀከ በማኅበር ዐቢይ፡፡"

ትርጉም፦ አምላኬ ሆይ፥ ፈቃድህን ለማድረግ መከርሁ፥ ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው። በታላቅ ጉባኤ ጽድቅህን አወራሁ

#ወንጌል
ማቴ. 25÷14-30
“መንገድ እንደሚሄድ÷ አገልጋዮቹንም ጠርቶ ሊያተርፉበት ገንዘቡን እንደ ሰጣቸው ሰው እንዲሁ ይሆናልና፤ ለእያንዳንዱ እንደ ችሎታው ለአንዱ አምስት÷ ለአንዱ ሁለት÷ ለአንዱም አንድ ሰጠና ወዲያውኑ ሄደ፡፡” (ተጨማሪ ያንብቡ)

#የዕለቱ_ቅዳሴ ➛ ቅዳሴ ባስልዮስ

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌‌‌
5.0K views◦•●Yaredo●•◦, 08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 09:01:28
የአክሲዮን ሽያጭ ከአያት መኖሪያ ቤቶች

የመጨረሻዎቹን የአያት አ.ማ. የአክሲዮን ባለድርሻዎች ይቀላቀሉ
እስከ 44% ትርፍ የሚያገኙበት የአክሲዮን ሽያጭ እነሆ!

በብርዎት ዛሬ አክሲዮን ገዝተው ነገ ጀምሮ ብርዎትን ስራ ላይ የሚውል! ለምን አሉ???

#ሁሉም የእኛ ድርጅቶች(እህት ኩባኒያዎቻችን) በስራ ላይ ናቸው::

#በሪል እስቴት ልማት
#ሆቴልና ቱሪዝም
#በጠጠር ማምረቻ ፋብሪካ
#ማርብል ማምረቻ ፋብሪካ
#ፋይናሻል ኢንቨስትመንት
#የብሎኬት ማምረቻ ፋብሪካ
#የትምህርት ኢንቨስትመንት
#የእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ፋብሪካ

በአንድ አክሲዮን  ከ 6 በላይ ድርጅቶችን እኛ ጋር ብቻ።

#ለእርስዎ፣ ለታዳጊ  ልጅዎ፣ለቤተሰብዎ እና ወዳጅ ዘመድዎ የአያትን አክሲዬን በስጦታ ያበርክቱ!!!

1. ከ17,675 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በ 3 ዓመት ውስጥ
2.   የአክሲዬን መጠን(1,000) በብር 110,000 ብር

   ቅድመ ክፍያ 35,000 ብር
   ቀሪ ክፍያ በ 3 ዓመት የሚከፈል በየዓመቱ 25,000 ብር
3.   የአክሲዬን መጠን(5,000) በብር 550,000 ብር

   ቅድመ ክፍያ 175,000 ብር
   ቀሪ ክፍያ በ 3 ዓመት የሚከፈል በየዓመቱ 125,000 ብር

4.   የአክሲዬን መጠን(10,000) በብር 1,100,000 ብር

   ቅድመ ክፍያ 350,000 ብር
   ቀሪ ክፍያ በ 3 ዓመት የሚከፈል በየዓመቱ 250,000 ብር

5 .   የአክሲዬን መጠን(20,000) በብር 2,200,000 ብር

6. መግዛት የሚቻለው ከፍተኛ.   የአክሲዬን መጠን(30,000) በብር 3,300,000 ብር የአክሲዮን መጠን  ቅድመ ክፍያ 1,050,,000 ብር
   ቀሪ ክፍያ በ 3 ዓመት የሚከፈል በየዓመቱ 750,000 ብር

Tessema
09-11-14-13-72
201 views◦•●Yaredo●•◦, 06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 08:00:13 ማስታወቂያ

መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
   መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
በሌሊት ለሚሸና
ለነገረ በትን
ለደም ግፊት
ለስኳር ህመም መቀነሻ
ለሁሉም ቁርጥማት
ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
ለፊት ማድያት
ለሳል በሽታ
ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
ለማህጸን እንፌክሽን
ለአእምሮ ጭንቀት
ለወገብ ህመም
ለነርብ
ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
የሚጥል በሽታ
ገንዘብ ለሚበተንበት
ስራ አልሳካለት ላለ
ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
ለመፍትሔ ስራይ
ለአስም (ለሳይነስ)

ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ

       እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ

እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን  ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
    መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል

ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።

    ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ

እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
                   ይደውሉ
0917040506
          0912718883

    ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/mergatah

ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ
547 views◦•●Yaredo●•◦, 05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 21:10:09
ተመዝግበዋል ? 
      ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር   

   ወደ ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት አንድነት ገዳም
   መጋቢት 24 ቀን 2015 ዓ.ም
                 ደርሶ መልስ
የጉዞ ዋጋ - 450 ብር መስተንግዶን ጨምሮ።
  ምዝገባ ፒያሣ ጊዮርጊስ ሕንፃ ዮቶር ህትመት ቤት
በዚህ ጉዞ ላይ በመሳተፍ በረከት ያገኙ ዘንድ ፈጥነው ባሉበት ቦታ በኢት.ንግድ ባንክ ትኬቱን ይቁረጡ     1000184714257 አበባ ኪሮስ

ለበለጠ መረጃ 09 07 74 88 76
                       09 86 67 70 77 ይደውሉ።

          ፈጥነው ይመዝገቡ 
https://t.me/ENATEZ
2.4K viewsአስተያየት እና ፕሮሞሽን, 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 09:01:56 "የአምላክ እናት ድንግል በነፍስም በሥጋም ቅድስት የሆንሽ ሆይ አስጸያፊና የቆሸሽኩ፣ በዝሙትና በክፉ ሥራዬ ነፍሴንና ሥጋዬን ወደ አሳደፍኩ ወደኔ ተመልከች፤ እመቤቴ ሆይ በከንቱ ነገርና በሥጋዊ ፍትወት የነደደውን ሕሊናዬን ንጹሕ አድርጊልኝ፡፡

የታወረ እና ከርታታ የሆነውን ሐሳቤን እንዳይደለል አድርጊው፡፡ እመቤቴ ሆይ ራሴን እንድቆጣጣር፤ ሕዋሳቴንም እንድመራቸው እርጂኝ። ከተያዝኩበት አስቀያሚ ሕይወትና ከሚያስጨንቀኝ ክፉ ሥራ ሁሉ ነፃ አድርጊኝ።

በውስጤ የሚመላለሰውን የኃጢአት ሥር ሁሉ በጣጥሺልኝ፤ ጎስቋላ የምሆን እኔን ሕሊናዬን የጋረደውን ገፈሽ ቀናውን መንገድ የምጓዝና የተረጋጋሁ አድርጊኝ፡፡ ከኃጢአት ጨለማ አላቀሽ አንቺን ከፍ አድርጌ እንዳመሰግንሽ እርጂኝ። እውነተኛ ብርሃን የሆነው የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ሆይ የሚታዩ እና የማይታዩ ፍጥረታት ሁሉ ከልጅሽ ጋር አንቺን ያመሰግኑሻል።"

(#ድርሳነ_ቅዱስ_ኤፍሬም_ሶርያዊ - ገጽ 215
#በዲያቆን_መዝገቡ_ከፍያለው)

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
     •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•              
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌‌‌
1.3K views◦•●Yaredo●•◦, 06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ