Get Mystery Box with random crypto!

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ኢቲሳ ተ/ሃይ | ሊቀ መዘምራን

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።

ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ኢቲሳ ተ/ሃይማኖት እና ደብረ ሊባኖስ ገዳም እጅግ ታሪካዊ የሆኑ ቦታዎች ናቸው

የመጓዣ ቀን መጋቢት 24 ቀን
ማለትም የጾማችን ሰባተኛ ሳምንት በኒቆዲሞስ
አዘጋጅ፦ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር
ዋጋ 500 ብር መስተግዶን ጨምሮ
መነሻ ሰዓት 11:30 ነው
መነሻ ቦታ ፒያሣ ጊዮርጊስ
መመለሻ በእለቱ ከጉብኝቱ በኋላ
ከቦታው በረከት ተካፋይ እንድንሆን አምላከ ተ/ሃይማኖት ይርዳን

ትኬቱን በነዚህ የባንክ አካውት ይቁረጡ
1000184714257  አበባ ኪሮስ
አቢሲኒያ 103834198  ዳንኤል ተስፋ

ለበለጠ መረጃ በስልክ
+251907748876
+251986677077
ደውላቹ  መጠየቅ ትችላላቹ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።
የጉዞ መረጃ ለማግኘት
https://t.me/ENATEZ