Get Mystery Box with random crypto!

ⓎⓊⓝⓐ ⓢⓟⓐⓉⓢ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yunaspats — ⓎⓊⓝⓐ ⓢⓟⓐⓉⓢ
የቴሌግራም ቻናል አርማ yunaspats — ⓎⓊⓝⓐ ⓢⓟⓐⓉⓢ
የሰርጥ አድራሻ: @yunaspats
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 822
የሰርጥ መግለጫ

😀😀😁😀😁😁😁😀😁😁😀😁😀😁😀😁😀😁😀😁😀😀😀😀😀😀😀😀ⓨⓤⓝⓐ ⓈⓅⒶⓉ😀😁😁ⓎⓊⓃⒶ ⓈⓅⒶⓉ ⓎⓊⓃⒶ ⓈⓅⒶ @yunayuyu ለአስተያየትም ሆነ ለሌሎችም
@yuna_u2
or
@yusa_ye
@Yunaspats_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-28 17:58:03 #ጥራት #ውበት #ጥንካሬ የተላበሱ ዘመነኛ አልጋዎችን በቅናሽ ዋጋ በተለያዩ ከለሮች
~በከፋይ #0944076709
~በኢምቴሽን በማምረት በአጭር ቀን እናስረክባለን

~ ሜትር ከ20 --- * 11000
~ ሳጥኑ ከተጨመረ * 13000
~ ኮመዲኖ ከተጨመረ * 16000

~ ሜትር ከ50 --- * 13000
~ ሳጥኑ ከተጨመረ * 16000
~ ኮመዲኖ ከተጨመረ * 18000


~ ሜትር ከ80 --- * 15000
~ ሳጥኑ ከተጨመረ * 18500
~ ኮመዲኖ ከተጨመረ * 21000

አድራሻ - አ/አ አለም ባንክ
0944076709
+251937880990
569 viewsيونا, 14:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 17:57:57
534 viewsيونا, 14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 17:57:55
449 viewsيونا, 14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-05 21:42:49 ላንቺ ስል አለምን ማቃጠል ካለብኝ አቃጥላለው...
.
.
አለ #ፀሀይ ጨረቃን ሲጀነጅን

@yunaspats
954 viewsيونا, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-05 21:41:37 ጀለስ ከቤት ጤፍ ሰርቆ ሊሸጥ ሲወጣ እናቱ ደርሳበት ወዴት ነው ስትለው...
* * *
#የራሴን_እራሴ_ነኝ_የማስፈጨው

@yunaspats
877 viewsيونا, 18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-05 21:40:47 አንዷ ታክሲ ላይ ladies first ስላት "ቂጤን ልሾፈው ነው አይደል?" አላለችኝም ?!
:
#አረ_ቺኮች_አረጋጉት፤ ምንድነዉ እንዲህ የሰዉ ሀሳብ ቀድሞ ማወቅ
@yunaspats
816 viewsيونا, 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-05 21:40:30 #ከአጎቴ_ጋር_እያወራን_ነዉ "በናንተ ዘመን ቺክ ስትጀነጅኑ እንዴት ነበረ?" አልኩት...

"ኧረ ወግ ስርዓት ነበረዉ። በፍፁም ግን የምንወዳትን ልጅ የኔ ደሃ፣ የኔ ጅል፣ የኔ አይጥ የኔ ቀዉስ፣ የኔ እብድ፣ የኔ ቅብርጥሴ አንልም፤ አባቷ ድፍት ነዉ የሚያደርገን።" አለኝ
@yunaspats
758 viewsيونا, 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ