Get Mystery Box with random crypto!

አል ሁዳ

የቴሌግራም ቻናል አርማ allhudaa — አል ሁዳ
የቴሌግራም ቻናል አርማ allhudaa — አል ሁዳ
የሰርጥ አድራሻ: @allhudaa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 238
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል
➥ቁርአን
➥ሀዲስ
➥የሰለፎች ንግግር
የሚያገኙበት ቻናል ነው

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-10-03 08:16:23 ‏ ኢብኑ ሸውዘብ ረሂመሁላህ አንዲህ አሉ ‏

ሰዎች ተሰብስበው በዚህ ምድር ትልቁ ኒዕማ ምንድነው ተባብለው ተጠያየቁ ከመሀከላቸውም አንደኛ እንዲህ አለ « አላህ ከፊሎቻችን ከከፊሎቻችን መሰተሩ ነው! » በማለት መለሰ!

(6/131 ሂልየቱል አውሊያእ )
16 views05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 19:40:50 ስለዚህች እንቁ እንስት የነብዩ ኢሳ(አለይሂ ሰላም) እናት መርየም እንዲሁም ጨዋነቷንና ጥብቅነቷን አስመልክቶ አላህ(ሱብሀነሁ ወተአላ) በተከበረው ቃሉ ቁርአን ውስጥ በተደጋጋሚ አውስቷታል።አላህ እንዲ ይላል።
(ومريم ابنت عمران التي أحصنت فرجها فنفخنا فيه من روحنا وصدقت بكلمات ربها وكتبه وكانت من القانتين)

"የኢምራን ልጅ መርየምንም ያቺን ብልቷን የጠበቀችውን(ምሳሌ አደረገ) ። በርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፋን።በጌታዋ ቃላትና በመፅሀፍቱም አረጋገጠች ከታዛዦችም ነበረች።

በስሟም ምዕራፍ ሰይሞላታል። ኢስላም ለሴት ልጅ ከሰጠው ክብር ይህ በዋነኝነት ተጠቃሽ ነው።
36 views16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 17:12:39
48 views14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 06:22:33
59 views03:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 06:10:43 ኪታቦችህን በቀኝ እጂህ ያዛቸው። መሬት ላይ አታስቀምጣቸው። ካገኘኸው ቦታ አትወርውራቸው።

ዒልምን እየፈለግክ ግን ደግሞ አደበ ቢስ አትሁን።

حسن الأدب
57 views03:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 20:43:36 ብዙ ሰዎች ንፁህ ልብ ይኑርህ ሰዎችን መጥላት ልክ አይደለም ይላሉ !

ለአላህ ብሎ መጥላት ለአላህ ብሎ መውደድ ከኢማን እንደሆነና እንደውም የኢማን ጥፍጥና የሚገኝበት አንዱ መንገድ እንደሆነ የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በተለያዮ ሃዲሳቸው ተናግረዋል ! ለፈለግነው አላማ ስንል ሰዎችን መውደድ እንጂ መጥላት እንደሌለብን መናገር ከግልፅ መረጃዎች ጋር መላተምም ነው !
64 views17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 13:32:11 በሪያል የተበደረ ሰው ብድሩን መመለስ ያለበት ወይ በሪያል ነው። ወይ ደግሞ ብድሩን በሚመልስበት እለት ባለው ምንዛሬ ተሰልቶ ነው። ዶላር ወይም ሌላ ከሆነም እንዲሁ። እንጂ ብድሩን ሲወስድ ጊዜ በነበረው ምንዛሬ መጠን መመለስ አይችልም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
74 views10:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 08:17:19 «አልሃምዱሊላህ፣ አስተግፊሩላህ»

በክር ኢብኑ ዐብዲላህ ማዚኒ ይባላሉ። ከመጀመሪያዎቹ ታቢዒዎች ይመደባሉ። በክር የዘመናቸው ወደር የሌሽ ሊቅ ናቸው። ከዕለታት በአንዱ ቀን መንገድ ሲጓዙ አንድ እንጨት ለቃሚ ከፊት ፊታቸው ይሄዳል። ይሄ ሰው ደጋግሞ «አልሃምዱሊላህ፣ አስተግግፊሩላህ» ይላል። በክርም ሲበዛባቸው፦ ከዚህ ሌላ የለህም? ብትቀይረው? አሉት። ያ እንጨት ለቃሚ ለበክር ትልቅ ትምህርት ሰጣቸው።እንዲህ አላቸው፦ «እንዴታ! አገኛለሁ። ቁርዓንም ሸምድጃለሁ ሌላ ብዙን ነገር አውቃለሁ፤ ነገርግን ሰው በነፍሱ ወንጀልና በአላህ ጸጋ መካከል ከመመላስ አይወገድም። እኔ ስለወንጀሌ ኢስቲግፋር አደርጋለሁ፣ ስለ አላህ ጸጋ ደግሞ አመሰግናለሁ »
«በክር ሳተ (ተሳሳተ) እንጨት ለቃሚው አወቀ» በማለት አድናቆት ቸሩት።

ስለተሰጠን፣ ስለተደረገልን አልሃምዱሊላህ!
ስላጠፋነው፣ ስላበላሸነው አስተግፊሩላህ!


https://t.me/allhudaa
130 views05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 08:59:21 قال الحافط ابن رجب -رحمه الله :ـ
الغرباء قسمان:
እንግዶች ሁለት አይነት ናቸው።
أحدهما :من يُصلح نفسه عند فساد الناس .
አንደኛው፦ ሰዎች በተበላሹ ጊዜ ነፍሱን የሚያስተካክል፣
والثاني:من يُصلح ما أفسد الناس وهو أعلى القسمين وهو أفضلهما"
ሁለተኛው፦ ሰዎች የሚያበላሹትን የሚያስተካክል → ይህ ከሁለቱ አይነት እጅግ በጣም በላጩ ነው።
كشف الكربة /320
https://t.me/allhudaa
117 views05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 08:07:42 ነብዩ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦
” ثلاثُ دَعَواتٍ مُستجاباتٌ لا شَكَّ فيهن: دعوةُ الوالِدِ، ودَعوةُ المُسافرِ، ودعوةُ المظلومِ “
"ሶስት ዱዓቶች ያለ ጥርጥር ተቀባይነት የሚያገኙ ናቸው።
1- የወላጅ ዱዓእ፣
2- የመንገደኛ (የሙሳፊር) ዱዓእ እና
3- የተበዳይ ዱዓእ ናቸው።"
[ሱነኑ አቢ ዳውድ፡ 1536]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
115 views05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ