Get Mystery Box with random crypto!

ውሉደ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት

የቴሌግራም ቻናል አርማ wuludeyared — ውሉደ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት
የቴሌግራም ቻናል አርማ wuludeyared — ውሉደ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @wuludeyared
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.38K
የሰርጥ መግለጫ

“ጽዮንን የሚወዳት አይደክምም” ቅዱስ ያሬድ
ይኽ በደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን የውሉደ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት የቴሌግራም አውታር ነው፡፡ የውሉደ ያሬድ ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ ወቅታዊ ኹኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎችን እንዲኹም ማስታወቂያዎችን በዚኽ ገጽ ለተከታታዮቹ ያስተላልፋል፡፡
መልእክት ወይም አስተያየትና ጥቆማ ካሎት
⬇️⬇️

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-06 14:16:13


የመጽሐፍ ዳሰሳ

ኦርቶዶክሳዊነትና የሰይጣን መንግስት
ውርስ ትርጉም መምህር ፋንታሁን ዋቄ

የዳሰሳ አቅራቢ
ዲያቆን አውራሪስ በላይ

ሐምሌ 3/2014 ዓ.ም
ከጠዋቱ 3.30 ሰዓት ጀምሮ



በዕለቱ ለሰንበት ትምህርት ቤታችን የሚሆኑ መንፈሳዊ መጻሕፍትን የመለገስ መርሐግብር ተይዞዋል።

አቅምዎ የፈቀደውን ያህል በመያዝ በዕለቱ ይገኙ ዘንድ
በአክብሮት ጋብዘናል።

1.3K viewsተስፋ ማርያም, 11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 07:28:41
1.3K viewsተስፋ ማርያም, 04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 15:32:39


በዛሬው ዕለት ከቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርስቲ በነገረ መለኮት ትምህርት ለተመረቁት የደብራችን ዋና አስተዳዳሪ

መልአከ ፀሐይ ተስፋማርያም ነጋሽ
እንኳን ደስ አለዎ! አምላከ ቅዱስ ያሬድ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎ!

1.4K viewsተስፋ ማርያም, 12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 11:19:22
1.5K viewsተስፋ ማርያም, 08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 12:01:25


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ
አምላክ አሜን!

ሥልጠና


ዓብይ ርዕስ:

መንፈሳዊነትና ማኅበራዊ ሕይወት

የፊታችን እሑድ ሰኔ 26 ከጠዋቱ 3:00

በሰንበት ት/ቤት አዳራሽ

ማኅበራዊ ሕይወት ምንነትና መገለጫዎቹ
ክርስትና በማኅበራዊ ሕይወት ውስጥ
ማሕበረሰባዊ የመሪነት ሚና እና ሌሎች የሚዳሰሱበት

አብዝተው የሚያተርፋበት ጉባዔ ነው የማይቀሩ ይኹን

" ጽዮንን የሚወዳት አይደክምም" ቅዱስ ያሬድ
1.8K viewsተስፋ ማርያም, 09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 11:44:06
1.2K viewsተስፋ ማርያም, 08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 09:56:03
1.8K viewsተስፋ ማርያም, 06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 10:15:58
ወርኃዊ የዝክረ ቅዱስ ያሬድ ጉባኤ

የተወደዳችኹ!

የፊታችን እሑድ ሰኔ 19 ቀን 2014 ዓ.ም ወርኃዊው የዝክረ ቅዱስ ያሬድ መርሐ ግብራችን እንደአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ በሰንበት ትምህርት ቤታችን አዳራሽ ይካኼዳል።

በጉባኤው ቅዱስ ያሬድን የሚዘክሩ መሰናዶዎች ተዘጋጅተው ይጠብቁናል። በቅዱስ ያሬድ ቃል ኪዳን ለመሳተፍ ኹላችንም በወር አንድ ጊዜ በሕብረት የምንገኝበት ነው።

ከእርሶ የሚጠበቀው ሌሎች ወንድም እና እህቶችን በመጋበዝ ከጠዋቱ ፫:፴ ጀምሮ መገኘት ነው።

በረከት የሚያተርፉበት ጉባኤ ነውና እንዳትቀሩ ይኹን!

1.7K viewsተስፋ ማርያም, 07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 09:31:40


+ባሕራን ነኝ+

በጉያዬ የያዝኩት፤ ዓላማዬ ዕቅዴ
የት እንደሚወስደኝ ፤ የያዝኩት መንገዴ
ከቶ አላውቀውም!
አንባቢ ነኽና፤ እስቲ አንብብልኝ
ሞት ካገኘኽበት ፤ እፍ ብለኽ አጥፋልኝ
በክንፎችኽ ብዕር፤ ዕጣዬን ጻፍልኝ
ከዓለም ባሕር ውስጥ፤ ነጥቀኽ ያወጣኸኝ
አንተም ሚካኤል ነኽ፤ እኔም ባሕራን ነኝ።


ልክ እንደ ባሕራን በሥራ በትምህርት በተለያየ የሕይወታችን ዑደት የሞት ደብዳቤያችንን ይዘን የምንዞር ኹሉ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በግሩም እና በንዑድ ጣቶቹ ይደምስስልን።

(ምንጭ: ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ)

1.8K viewsተስፋ ማርያም, 06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 09:27:19

እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት፣ ለቅዱስ ላሊበላ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮጵያ)፣ ለቅድስት አፎምያና ባለቤቷ ቅዱስ አስተራኒቆስ፣ ለቅዱስ ባሕራን ቀሲስ፣ ለቅዱስ እለ እስክንድሮስ ሊቅ፣ ለአባ ዮስጦስ ሊቀ ጳጳሳት (የሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ደቀ መዝሙር) እንዲኹም ለአባ ቄርሎስ ሊቀ ጳጳሳት ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ



"ጽዮንን የሚወዳት አይደክምም!"

ዳግመኛም ዛሬ ሰኔ 12 ቀን ቅዱስ ማቴዎስ ሐዋርያ፣ ቅዱስ ድሜጥሮስ፣ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ ቅዱስ ቴዎድሮስ ምሥራቃዊ (ሰማዕት)፣ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ እንዲኹም አቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው

አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን አሜን!

"የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው" ምሳ. ፲፥፯

1.3K viewsተስፋ ማርያም, 06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ