Get Mystery Box with random crypto!

ውሉደ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት

የቴሌግራም ቻናል አርማ wuludeyared — ውሉደ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት
የቴሌግራም ቻናል አርማ wuludeyared — ውሉደ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @wuludeyared
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.38K
የሰርጥ መግለጫ

“ጽዮንን የሚወዳት አይደክምም” ቅዱስ ያሬድ
ይኽ በደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን የውሉደ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት የቴሌግራም አውታር ነው፡፡ የውሉደ ያሬድ ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ ወቅታዊ ኹኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎችን እንዲኹም ማስታወቂያዎችን በዚኽ ገጽ ለተከታታዮቹ ያስተላልፋል፡፡
መልእክት ወይም አስተያየትና ጥቆማ ካሎት
⬇️⬇️

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-06-15 23:48:08
"ዝክረ ጻድቅ ለዓለም ይሄሉ"
መዝ :፻፳፩÷፮
" የጻድቅ መታሰቢያ ለዘለዓለም ይኖራል"
የቅኔ ጀማሪ ፤ንዑመ ልሳን፤የሱራፌል አምሳያ ፤የቤተክርስቲያን ጌጥ፤ካህነ ስብሀት፤ ልዑለ ስብከት፤ሰማዕት፤ባህታዊ፤መናኝ፤እንዲሁም የእልፍ ጸጋ ባለቤት የሆነውን ሊቅ ወርሀዊ የጸሎት መርሀ ግብር በዕለተ አርብ ፲/፲/፳፻፲፬ዓ.ም ከ፲፩:፴ ጀምሮ በመሆኑ በውሉደ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት በትልቁ አዳራሽ እንገናኝ::

በዚህም መርሃግብር ወዳጅ ዘመድዎን በመጋበዝ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ
በጉባኤው መቅረት አይታሰብም::
1.6K viewsተስፋ ማርያም, 20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 09:07:40
2.0K viewsተስፋ ማርያም, 06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 17:26:54
2.1K viewsተስፋ ማርያም, 14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 13:36:06
2.0K viewsተስፋ ማርያም, 10:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ