በዛሬው ዕለት ከቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርስቲ በነገረ መለኮት ትምህርት ለተመረቁት የደብራችን ዋና አስተዳዳሪ መልአከ ፀሐይ ተስፋማርያም ነጋሽ እንኳን ደስ አለዎ! አምላከ ቅዱስ ያሬድ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎ! 1.4K viewsተስፋ ማርያም, 12:32