Get Mystery Box with random crypto!

TOP MEREJA

የቴሌግራም ቻናል አርማ topmereja3 — TOP MEREJA T
የቴሌግራም ቻናል አርማ topmereja3 — TOP MEREJA
የሰርጥ አድራሻ: @topmereja3
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.40K

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-11 21:30:46 You can Join the Live Discussion
1.7K views18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 18:40:05 ምን ይሻላል ኦሮሞወች መኖሪያ አሳጡንኮ ጎበዝ

በአጣዬ ቅርብ ርቀት የሚገኙ መንደሮች በኦነግ/ሽኔ እየተቃጠሉ ናቸው! ከአጣዬ በቅርብ እርቀት የሚገኙ መንደሮች—ማዋዬና፣ አርሶ አምባ፣ ሞላሌ፣ ዘንቦ፣ በር ግቢ፣ ሺህ ሰማን—-በኦሮሞ ብልፅግና በሚደገፈው ኦነግ/ሸኔ እየተቃጠሉ ናቸው።
Source Balderas
1.9K views15:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 23:12:45 እኔ በጣም የሚገርመኝ ኦሮሞ ሃገር መምራት አይችልም ኦሮሞ ሃገር መምራት ከጀመረ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ያሉት ታላቅ ሰው ማን ነበሩ

ባንድ ወቅት ለዚህም ምላሽ ኦቦ ሽመልስ ይሄን ተናገሩ '' ኦሮሞ ሃገር መምራት አይችልም ሲሉን ይሄው በየትም ታይቶ የማይታወቅ በአለምም ሜዳሊያ የተሸለመ የአባገዳ ልጅ ኢትዮጵያን እየመራ ነው አሉ።
እውነት ለመናገር በአባባልም ሆነ በትንቢት አላምንም ነበር ነገር ግን በዚች አባባል ሃሳቤን ቀየርኩኝ።
3.0K views20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 23:11:59 አብይና ዛፎቹ
እውነት ለመናገር እኔ የፓርላማ ስብሰባ ሲኖር ማየት የምፈልገው የዶክተር ደሳለኝ ጫኔንና የክርስቲያን ታደለን የብሶት ንግግር
ለማድመጥ ብቻ ነው። ናዚው ተረተረት ሲጀምር አይደለም ልሰማው ይቅርና የፓርላማ አባላቶቹ ራሱ አቖርጠው ወጥተው እንዳይታሰሩ ብየ ጸሎት አደርግላቸዋለሁ።
2.5K views20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 18:45:18 በጣም በጣም ያሳዝናል።
የኦሮሞ ርኩሳን አማራወችን ከማረዳቸው በፊት በአካባቢው ሲኖሩ የነበሩ የኦርሞ ተወላጆች አካባቢውን ለቀው እንድወጡ ተደርጎ እንደነበር ተገልጿል። ተታኩሰው ሂወታቸውን የታደጉ የአማራ ተወላጆችም ታፍነው ተወስደዋል። ባካባቢው የነበረው መከላከያ ትዛዝ አልተሰጠንም በሚል ሰው ሲታረድ ዝም ብሎ ቁጭ ብሎ ነበር አሁን ላይ የተገደሉትን ሲያዩ በእንባ እየተራጩ እንደሆነ ሰምተናል።
አሁን ዶክተር አብይ የሚባል ሰው ሌላ ነገር የጠየቀው የለም የተጨፈጨፉ ወገኖቻችን ሁኔታ በገለልተኛ አካል ተጣርቶ በማን ምን ያህል እንደት እንደተገደሉ ግልጽ ሊደረግ ይገባል። የ አማራን ህዝብ እወክላለለሁ የሚለው የ አማራ ብልጽግናም ቢያንስ ይችን በጣም ትንሿን ጥያቄ እንዃን ሊጠይቅ ይገባል። ካልሆነ ለምንድነው ስልጣናቸውን የማይለቁት
2.6K views15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 10:21:22 እኔ የሚገርመኝ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ጃዋርም በሉ ሁሉም የኦርሞ ፖለቲከኞች አንድ ቃል ይናገራሉ። አማራ ተጨፈጨፈ ከማለት ይልቅ ከወሎ በ 1977 ወደ ኦሮሚያ የገቡ ወሎየወች ናቸው ይላሉ። አስቡት ይሄን ተመሳሳይ ድምጽ ምን ለማለት እንደተፈለገ
2.3K views07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ