Get Mystery Box with random crypto!

እኔ የሚገርመኝ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ጃዋርም በሉ ሁሉም የኦርሞ ፖለቲከኞች አንድ ቃል ይናገራሉ | TOP MEREJA

እኔ የሚገርመኝ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ጃዋርም በሉ ሁሉም የኦርሞ ፖለቲከኞች አንድ ቃል ይናገራሉ። አማራ ተጨፈጨፈ ከማለት ይልቅ ከወሎ በ 1977 ወደ ኦሮሚያ የገቡ ወሎየወች ናቸው ይላሉ። አስቡት ይሄን ተመሳሳይ ድምጽ ምን ለማለት እንደተፈለገ