Get Mystery Box with random crypto!

በጣም በጣም ያሳዝናል። የኦሮሞ ርኩሳን አማራወችን ከማረዳቸው በፊት በአካባቢው ሲኖሩ የነበ | TOP MEREJA

በጣም በጣም ያሳዝናል።
የኦሮሞ ርኩሳን አማራወችን ከማረዳቸው በፊት በአካባቢው ሲኖሩ የነበሩ የኦርሞ ተወላጆች አካባቢውን ለቀው እንድወጡ ተደርጎ እንደነበር ተገልጿል። ተታኩሰው ሂወታቸውን የታደጉ የአማራ ተወላጆችም ታፍነው ተወስደዋል። ባካባቢው የነበረው መከላከያ ትዛዝ አልተሰጠንም በሚል ሰው ሲታረድ ዝም ብሎ ቁጭ ብሎ ነበር አሁን ላይ የተገደሉትን ሲያዩ በእንባ እየተራጩ እንደሆነ ሰምተናል።
አሁን ዶክተር አብይ የሚባል ሰው ሌላ ነገር የጠየቀው የለም የተጨፈጨፉ ወገኖቻችን ሁኔታ በገለልተኛ አካል ተጣርቶ በማን ምን ያህል እንደት እንደተገደሉ ግልጽ ሊደረግ ይገባል። የ አማራን ህዝብ እወክላለለሁ የሚለው የ አማራ ብልጽግናም ቢያንስ ይችን በጣም ትንሿን ጥያቄ እንዃን ሊጠይቅ ይገባል። ካልሆነ ለምንድነው ስልጣናቸውን የማይለቁት