Get Mystery Box with random crypto!

አብይና ዛፎቹ እውነት ለመናገር እኔ የፓርላማ ስብሰባ ሲኖር ማየት የምፈልገው የዶክተር ደሳለኝ ጫኔ | TOP MEREJA

አብይና ዛፎቹ
እውነት ለመናገር እኔ የፓርላማ ስብሰባ ሲኖር ማየት የምፈልገው የዶክተር ደሳለኝ ጫኔንና የክርስቲያን ታደለን የብሶት ንግግር
ለማድመጥ ብቻ ነው። ናዚው ተረተረት ሲጀምር አይደለም ልሰማው ይቅርና የፓርላማ አባላቶቹ ራሱ አቖርጠው ወጥተው እንዳይታሰሩ ብየ ጸሎት አደርግላቸዋለሁ።