Get Mystery Box with random crypto!

እኔ በጣም የሚገርመኝ ኦሮሞ ሃገር መምራት አይችልም ኦሮሞ ሃገር መምራት ከጀመረ ኢትዮጵያ ትፈርሳለ | TOP MEREJA

እኔ በጣም የሚገርመኝ ኦሮሞ ሃገር መምራት አይችልም ኦሮሞ ሃገር መምራት ከጀመረ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ያሉት ታላቅ ሰው ማን ነበሩ

ባንድ ወቅት ለዚህም ምላሽ ኦቦ ሽመልስ ይሄን ተናገሩ '' ኦሮሞ ሃገር መምራት አይችልም ሲሉን ይሄው በየትም ታይቶ የማይታወቅ በአለምም ሜዳሊያ የተሸለመ የአባገዳ ልጅ ኢትዮጵያን እየመራ ነው አሉ።
እውነት ለመናገር በአባባልም ሆነ በትንቢት አላምንም ነበር ነገር ግን በዚች አባባል ሃሳቤን ቀየርኩኝ።