Get Mystery Box with random crypto!

TOP MEREJA

የቴሌግራም ቻናል አርማ topmereja3 — TOP MEREJA T
የቴሌግራም ቻናል አርማ topmereja3 — TOP MEREJA
የሰርጥ አድራሻ: @topmereja3
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.40K

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-15 11:28:57
አትገረምምወይ ያለው ማነበር
የራሽያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌላቭሮቭ በ አማረኛ ፊደላት ድዛይኑ የወጣለት ከረባት አጊጠውበታል።
የኛው ኦሮሙማ አማረኛን ካልጠፋን ብለው ይታገላሉ።
እውነት ለማውራት የኦሮሞ ፖለቲከኞችና ምሁራን ያጠፉት ጥፋትና ጀኖሳይድ በሌሎች ብሄሮች ላይ ብቻ ሳይሆን በራሳቸው ኦሮሞወች ላይም ጭምር ነው። በተለይ በወለጋ ኦሮሞ ላይ ይብሳል የወለጋ ኦሮሞ ከኦሮሞኛ ቖንቖ ውጭ አማረኛ እንዳይችል ተደርጓል። አብይ በአማረኛ የሚናገረውን ፓርላማ ውስጥ ያለውን ጭቅጭቅ ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያን የሚሰጡትን አስተያየት ሁሉ እንዳይሰሙ ተደርገው በኦሮምኛ ብቻ እንድሰሙ ተደርገዋል። ከወለጋ አካባቢ ወደ ዩኒቨርስቲወች የሚገቡ ተማሪወች ከሌላው ብሄር ጋር መግባባት አይችሉም ምናልባት በምልክት ወይም ከቻሉ እንግሊዘኛ ካልሆነ በስተቀር ።
ለማንኛውም አንድ ቀን ራሳቸውን በራሳቸው ይወቅሳሉ።
ቋንቋ ሃብት ነው ኦሮምኛንም መላው የአማራ ህዝብም ቢችል ተጠቃሚ ይሆናል
አማረኛን አማራ ሳይሆን የፈጠረው ፈጣሪ ነው የፈጠረው። ራሱ የፈጠረውን ራሱ ይጠብቀዋል አይደለም ሊጠፋ የአፍሪካ የስራ ቋንቋ ይሆናል
አማረኛ ብታውቁ ትጠቀማላችሁ እንጅ አትጎዱም። በርግጥ ሃሳብ ልስጥ በሚል እንጅ አለማወቅም ሙሉ መብታችሁ ነው።
838 views08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 09:59:30 አንዳንድ የአማራ አክቲቪስቶች ዶክተር ሃንጋሳ ልናዘዝ ብለው የተናገሩትን ለሴራ ነው የተናገረው ከሸኔ ጋር ግንኙነት ስላለው ነው የመንግስትን ስም ለማጥፋት ነው ወዘተረፈ ሲሉ እሰማለሁ።
ሰውየው የተናገሩበትን ምክንያት ፈጣሪ ያውቃል። ነገር ግን ሸኔ የሚሉት 2 ግሩፕ እንዳለ ብዙው የኦሮሞ ምሁራንና ህዝብ ያውቃሉ በሚስጥርም ያወራሉ። በዚህ ቻናል ላይም ከ3 ወር በፊት 2 ሸኔ እንዳለ ፅፌላችሁ ነበር። አሁን ላይ ሳስበው ግን 3 ሸኔም ሳይኖር አይቀርም
1. ሸኔ (ኦነግ) ታላቅ ኦሮሚያ እመሰርታለሁ የሚለው አካል

2. በፌደራሉና ኦሮሚያ ክልል የተደራጀ የታጠቀ ሃይል (የኦነግ ልብስ ለብሶ በተለያዩ የአማራና አንዳንድ ክልሎች በከባድ መሳሪያ ግድያ የሚፈፅም በመንግስት የታጠቀ ቡድን
3. በዞኖች የተደራጀ የወጣቶች ዘረኛ መንጋ ይህ መንጋ የሚኒሻወችና ወጣቶች ስብስብ ሲሆን በአብዘሃኛው በቀበሌወች እየተጠራሩ ኦሮሞ ያልሆኑትን ይገላሉ

እበዚህ ያሉ ይመስለኛል።
የመጀመሪያወቹ ሁለቱ እንዳሉ ግን ብዙው የኦሮሞ ህዝብ ያውቃል።

ሰሞኑን የአደጋ ስጋትና ስራ አመራሩን ጨምረው በኢንፎርሜሽንና መረብ ደህንነት ያሉ ሰወችን በማፈን ላይ ይገኛሉ። ይህም ምናልባትም እንደ ሃንጋስስ መረጃ እንዳያወጡ በሚል ይመስለኛል።
867 views06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 00:42:36
ኦሮሙማው አፍኗቸዋል
1.0K viewsedited  21:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 12:21:09
ኦሮሙማው የአደጋ ስጋትና ሥራ አመራር ኮሚሽነር ምትኩ ካሳን አፍኗቸዋል
1.5K views09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 00:24:15 ወቅታዊ አስተያየት
የትግራይና አማራ ፖለቲከኞች ርስ በርስ እየተባሉ በኦሮሞ አራጅና መሃይማን የመንጋ ፖለቲከኞች ህዝባቸውን እያስበሉ ይገኛሉ።
በሚድያ እየወጡ የአማራ ተስፋፊ የትግራይ ወራሪ የአማራ ልሂቅ የትግራይ ቁሞ ቀር ወዘተረፈ
እንካ ስላንትያ ለትግራይና ለአማራ ህዝብ ምንም የሚፈይደው ነገር የለም። ወልቃይት ምእራብ ትግራይ ምናምን ወዘተረፈ በጦርነት የሚመጣ ወይም በጦርነት የሚሄድ መሬት እንደማይኖር መታወቅ አለበት ቢኖርም እንኮን ለጊዜው ነው ለማንም የሚጠቅምም አይሆንም ዋናው ነገር ትግራይ ክልልም ሆነ አማራ ክልል ውስጥ የሚኖር ትግራዋይም ሆነ አማራ በኢትዮጵያዊነቱ ኮርቶ ፈጣሪ ሰው ስላደረገው ብቻ ተከብሮ ተጋብቶና ተዋዶ የሚኖርበትን አየር መፍጠር ያስፈልጋል። ካልሆነ ግን ጨረቃ ሲጠፋ ኮኮቡ አባዋራ ይሆናል እንደሚባለው የትግራይና አማራ ህዝብ የበታችነት ስሜት በሽታ ተጠቂ በሆኑ የኦሮሞ ዘረኛና ጨፍጫፊ ፖለቲከኞች ሲጨፈጨፍ ሲጨፋጨፍ ሲታረድ ሲዘረፍ ሲሰደድ የሚኖር ይሆናል።
That's the truth.
2.1K views21:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 15:22:50 ኦሮሞ እኔ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ብሎ ነበር የሚያምነው። ኦቦ አብይ አህመድ ከተናገሩት
ባጭሩ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ብሎ የሚያምን አካል ኢትዮጵያን እመራለሁ ብሎ ይሄው መከራችንን እያበላን ነው።
1.7K views12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 15:17:32
አይ ኦሮሞ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ የለንም ይሉ ነበር በዚች ሶስት አመታት ተጽፎ የማያልቅ እልፍ አእላፍ የሆነ ታሪክ እየሰሩ ነው። ለመጻፉ እንዳታስቡ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይተባበራችሗል
1.7K views12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 21:51:59 አናታቸው ይፍረስና ኢትዮጵያ ትፍረስ የሚሉም አሉ። ትግራይ ትገንጠል የሚሉም ትግራዋይ አሉ። ነገር ግን ወርቅ የሆነ ሃሳብ ያላቸው ስላሉ እንስማቸው በሚል ነው።
1.7K views18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 21:50:25 ,
1.6K views18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 21:43:01 join live
1.7K views18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ