Get Mystery Box with random crypto!

ወቅታዊ አስተያየት የትግራይና አማራ ፖለቲከኞች ርስ በርስ እየተባሉ በኦሮሞ አራጅና መሃይማን የመን | TOP MEREJA

ወቅታዊ አስተያየት
የትግራይና አማራ ፖለቲከኞች ርስ በርስ እየተባሉ በኦሮሞ አራጅና መሃይማን የመንጋ ፖለቲከኞች ህዝባቸውን እያስበሉ ይገኛሉ።
በሚድያ እየወጡ የአማራ ተስፋፊ የትግራይ ወራሪ የአማራ ልሂቅ የትግራይ ቁሞ ቀር ወዘተረፈ
እንካ ስላንትያ ለትግራይና ለአማራ ህዝብ ምንም የሚፈይደው ነገር የለም። ወልቃይት ምእራብ ትግራይ ምናምን ወዘተረፈ በጦርነት የሚመጣ ወይም በጦርነት የሚሄድ መሬት እንደማይኖር መታወቅ አለበት ቢኖርም እንኮን ለጊዜው ነው ለማንም የሚጠቅምም አይሆንም ዋናው ነገር ትግራይ ክልልም ሆነ አማራ ክልል ውስጥ የሚኖር ትግራዋይም ሆነ አማራ በኢትዮጵያዊነቱ ኮርቶ ፈጣሪ ሰው ስላደረገው ብቻ ተከብሮ ተጋብቶና ተዋዶ የሚኖርበትን አየር መፍጠር ያስፈልጋል። ካልሆነ ግን ጨረቃ ሲጠፋ ኮኮቡ አባዋራ ይሆናል እንደሚባለው የትግራይና አማራ ህዝብ የበታችነት ስሜት በሽታ ተጠቂ በሆኑ የኦሮሞ ዘረኛና ጨፍጫፊ ፖለቲከኞች ሲጨፈጨፍ ሲጨፋጨፍ ሲታረድ ሲዘረፍ ሲሰደድ የሚኖር ይሆናል።
That's the truth.