Get Mystery Box with random crypto!

አትገረምምወይ ያለው ማነበር የራሽያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌላቭሮቭ በ አማረኛ ፊደላት ድዛይኑ | TOP MEREJA

አትገረምምወይ ያለው ማነበር
የራሽያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌላቭሮቭ በ አማረኛ ፊደላት ድዛይኑ የወጣለት ከረባት አጊጠውበታል።
የኛው ኦሮሙማ አማረኛን ካልጠፋን ብለው ይታገላሉ።
እውነት ለማውራት የኦሮሞ ፖለቲከኞችና ምሁራን ያጠፉት ጥፋትና ጀኖሳይድ በሌሎች ብሄሮች ላይ ብቻ ሳይሆን በራሳቸው ኦሮሞወች ላይም ጭምር ነው። በተለይ በወለጋ ኦሮሞ ላይ ይብሳል የወለጋ ኦሮሞ ከኦሮሞኛ ቖንቖ ውጭ አማረኛ እንዳይችል ተደርጓል። አብይ በአማረኛ የሚናገረውን ፓርላማ ውስጥ ያለውን ጭቅጭቅ ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያን የሚሰጡትን አስተያየት ሁሉ እንዳይሰሙ ተደርገው በኦሮምኛ ብቻ እንድሰሙ ተደርገዋል። ከወለጋ አካባቢ ወደ ዩኒቨርስቲወች የሚገቡ ተማሪወች ከሌላው ብሄር ጋር መግባባት አይችሉም ምናልባት በምልክት ወይም ከቻሉ እንግሊዘኛ ካልሆነ በስተቀር ።
ለማንኛውም አንድ ቀን ራሳቸውን በራሳቸው ይወቅሳሉ።
ቋንቋ ሃብት ነው ኦሮምኛንም መላው የአማራ ህዝብም ቢችል ተጠቃሚ ይሆናል
አማረኛን አማራ ሳይሆን የፈጠረው ፈጣሪ ነው የፈጠረው። ራሱ የፈጠረውን ራሱ ይጠብቀዋል አይደለም ሊጠፋ የአፍሪካ የስራ ቋንቋ ይሆናል
አማረኛ ብታውቁ ትጠቀማላችሁ እንጅ አትጎዱም። በርግጥ ሃሳብ ልስጥ በሚል እንጅ አለማወቅም ሙሉ መብታችሁ ነው።