Get Mystery Box with random crypto!

TIKVAH-ETHIOPIA

የቴሌግራም ቻናል አርማ tikvahethiopia — TIKVAH-ETHIOPIA
ርዕሶች ከሰርጥ:
Furtheraheadtogether
Mpesasafaricom
Addisababa
Genocide
Rwanda
Remembering
Kwibuka
Safaricomethiopia
Nevacomputer
Tikvahethiopiafamilyhawassa
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @tikvahethiopia
ምድቦች: ዜና , ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.35M
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 427

2021-10-05 17:26:38
#DStv

ቤልጅየም እና ፈረንሳይ -- የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ
ሀሙስ መስከረም 27 ከምሽቱ 3፡45 በሱፐር ስፖርት ፕሪምየር ሊግ ቻናል ቁጥር 223
ከሜዳ ፓኬጅ ጀምሮ ያገኙታል!
ፓኬጅዎን አፕግሬድ ለማድረግ ከታች ያለውን የMyDStv Telegram Bot ሊንክ ይጫኑ https://bit.ly/2WDuBLk
የዲኤስቲቪን ቤተሰብ ይቀላቀሉ! https://bit.ly/3D2O1t4

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvየራሳችን #Unbeatablefootball #DStvSelfService
156.9K views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-05 17:26:34
#ZH_AddisMarket

እጆላይ ያለው ካሜራ ጊዜ በሄደ ቁጥር የሚሰጠው ጥቅም ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ዝቅ እንደሚል ያቃሉ ከማይፈለግ እቃጋ ሳይመደብ አሁኑኑ እኛ ዘንድ ይዘው ይምጡ እንዳይቆጩ አርገን በጥሩ ዋጋ እንገዞታለን
ይደውሉልን 0911156257 ከታች ያለውንlink በመጫን የቴሌግራም አባል ይሁኑ https://t.me/joinchat/AAAAAEUTeB3LSYVFukiuQw
ቦሌ ወሎሰፈር HMM ህንፃ 2ኛ ፍቅ205
165.4K views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-05 13:26:35
ጋዜጠኛ ተስፋዓለም ከእስር ተለቀቀ።

የ " ኢትዮጵያ ኢንሳይደር " ድረገጽ መስራችና ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ተስፋዓለም ወልደየስ ከእስር መለቀቁን ቢቢሲ ዘግቧል።

ቢቢሲ ጋዜጠኛ ተስፋዓለም ከእስር መለቀቁን ከጠበቃው ሽብሩ በለጠ እንዲሁም ከራሱ ከጋዜጠኛው እንዳረጋገጠ በድረገፁ አሳውቋል።

ጋዜጠኛ ተስፋዓለም ለ3 ቀናት ያህል በእስር ላይ ቆይቷል።

ቅዳሜ ረፋድ ላይ በቁጥጥር ስር የዋለው ጋዜጠኛ ተስፋዓለም ሜክሲኮ በሚገኘው የፌደራል ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ ዛሬ ቃሉን መስጠቱንም ለማወቅ ተችሏል።

@tikvahethiopia
215.5K viewsedited  10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-05 10:40:03
የካቢኔ ሹመት የማፅደቁ ስራ ለነገ ተላለፈ።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ካቢኔ ሽመትን የማፀደቅ ሥራውን ለነገ ያስተላለፈ መሆኑን በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ አሳውቋል።

@tikvahethiopia
235.5K viewsedited  07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-05 09:53:06
232.9K views06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-05 09:49:32
#Facebook

ፌስቡክ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ትላንት ከ6 ሰዓታት በላይ አገልግሎቶቹ የተቋረጡበት ምክንያት ከተሳሳተ የአወቃቀር ለውጥ ጋር የተያያዘ ነው ብሏል።

የተሳሳተ የአወቃቀር ለውጥ መከሰቱን ተከትሎ በአጠቃላይ የኩባንያውን ውስጣዊ መሳሪያዎች እና ስርዓቶች ላይ ተፅእኖ በማሳደሩ ችግሩን ለመፍታት አዳጋች አድርጎታልም ሲል ገልጿል።

መግለጫው አክሎም "ተቋርጠው በነበሩበት ሰዓታት የተጠቃሚዎች ግላዊ መረጃ ተጥሷል የሚል ማስረጃ የለም" ብሏል።

የፌስቡክ መስራች ማርክ ዙከርበርግ አገልግሎቶቹ በመቋረጣቸው ምክንያት ለተጎዱ ሰዎች ይቅርታ መጠየቃቸውን #BBC / ቢቢሲ በድረገፁ አስነብቧል።

@tikvahethiopia
210.4K viewsedited  06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-05 09:30:59
206.0K viewsedited  06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-05 09:10:58
#Update

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ የካቢኔ ሹመት ያፀድቃል።

ምክር ቤቱ ዛሬ ከሰዓት በሚኖረው መርሃ ግብር መሰረት የመንግስት የካቢኔ ሹመትን እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል።

@tikvahethiopia
200.7K viewsedited  06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-05 09:10:42
#GeezWatches

እንኳን ደስ አላችሁ

ለተመራቂ ተማሪዎች የምርቃት ፕራግራማችሁን ምክንያት በማድረግ 10% ቅናሽ ማደረጋችንን ስንገልፅ በደስታ ነው።

አድራሻ መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 2ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር 239፤ 0929157545 / 0946663939 ይደውሉልን በየአሉበት ቦታ እናደርሳለን, የቴሌግራም ገፃችን ይቀላቀላሉ https://t.me/geezwatches

ለበለጠ መረጃ በልዩ ሁኔታ ያዘጋጀነውን ቦት ይጠቀሙ : @GeezWatchesjewelryBot
195.1K views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-05 09:10:14
#ስቴክ_ኮምፒዩተር

አዳዲስና በመጠኑ ያገለገሉ ላፕቶፕ በተመጣጣኝ ዋጋ ለተማሪዎች በቅናሽ አዘጋጅተናል : 0911280991/ 0919157192

አዳዲስና ዱባይ አውሮፓ ዩዝድ ላፕቶፖች፣ ጌሚንግ ላፕቶፖች፣ ሁሉም አይነት ሶፍትዌሮች ከአንድ አመት ዋስትና ጋር!

አድራሻ:- አዲስአበባ፣ መገናኛ ዘፍመሽ የገበያ ማእከል 3ኛ ፎቅ 326 ላይ እንገኛለን ስቴክ ኮምፒውትር የሁልጊዜ ምርጫ
ተጨማሪ ላፕቶፕችን ለማየት የቴሌግራም ቻናል https://t.me/joinchat/0ZLE0YHUboI3MzVk



#ናሽ_የጥርስና_የዐይን_ክሊኒክ

ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎች በመታገዝ ሙሉ የጥርስና የአይን ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:፡ ለብሬስ ታካሚዎች ታላቅ ቅናሽ አድርገናል።

አድራሻ: ቁጥር 1 ሜክሲኮ ገነት ሆቴል ፊት ለፊት ካሳ ግራንድ ሞል 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2:ሰሚት ሳፋሪ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ገሊላ ፕላዛ
ስልክ ፦0905262626/ 0913858561
216.9K views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ