Get Mystery Box with random crypto!

Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

የቴሌግራም ቻናል አርማ suleimanabdellanews — Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ suleimanabdellanews — Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ
የሰርጥ አድራሻ: @suleimanabdellanews
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 31.38K
የሰርጥ መግለጫ

Children of the Nile

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2022-07-04 09:11:58 ወደ አረብኛ ተተርጉሞ « አረቦች እየተቀባበሉት ያለው የጌታቸው ረዳ ኢንተርቪው ምንድነው »!

ሱዳን የወሰደችው የራሷን መሬት ነው ብሎ ስለ አልፋሽቃ መሬት የመሰከረው ጌታቸው ረዳ አሁን ሱዳን የያዘችው አልፋሽቃ ኩብራ ህወሓት ምዕራብ ትግራይ እያለ የሚጠራው የሁመራ ግዛት ነው።

https://abaynewsnetwork.com/2022/07/04/%e1%8b%88%e1%8b%b0-%e1%8a%a0%e1%88%a8%e1%89%a5%e1%8a%9b-%e1%89%b0%e1%89%b0%e1%88%ad%e1%8c%89%e1%88%9e-%e1%8a%a0%e1%88%a8%e1%89%a6%e1%89%bd-%e1%8a%a5%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%89%80%e1%89%a3%e1%89%a0/
21.0K views06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 20:31:11 አመቱን ሴኔን ጠብቆ የሚነሳው የፕሬዝዳንት ሲሲ በሽታ ማነው .?
.
በ2021 የግብፅን የውሃ ድርሻ ማንም ቅርብ አይላትም አለን።

በ2021 ሲዊዝ ካናል ላይ የሰመጠችው መርከብ በፍጥነት ካልተነሳች ቀይ መስመር ማለፍ መሆኑን እወቁ አለን።

ዘንድሮስ ምን አለ
ዝርዝር ዜናውን ለማንበብ ሊንኩን ተጭናችሁ ታገኙታላችሁ።

https://abaynewsnetwork.com/2022/07/03/%e1%8a%a0%e1%88%98%e1%89%b1%e1%8a%95-%e1%88%b4%e1%8a%94%e1%8a%95-%e1%8c%a0%e1%89%a5%e1%89%86-%e1%8b%a8%e1%88%9a%e1%8a%90%e1%88%b3%e1%8b%8d-%e1%8b%a8%e1%8d%95%e1%88%ac%e1%8b%9d%e1%8b%b3%e1%8a%95/
20.8K viewsedited  17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 00:48:50 በአንድ ተላላኪ ጀነራል ምክኒያት በራሳቸው አጀንዳ በተወጠሩ የሁለቱ አገር ተዘማጅ ህዝቦች ወደግጭት አይገቡም። በነገራችን እስካሁን ድረስ በሱዳን ውስጥ በተቀሰቀሰው አመፅ ብዙ ወጣቶች ተገድለዋል። ዋናው ነገር ግን ወጣቶቹ ለግብጽ የሚያስተላልፉት መልዕክት አደገኛ መሆኑ ነው። በመንግሥታት ደረጃ ቢያሴሩብንም በህዝብ ደረጃ ግን የሱዳን ህዝብ አላሳፈረንም። እስካሁን ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን ናቸው።

Twitter ላይ እየገባችሁ Retweet አድርጉ።https://twitter.com/SuleimanAbdell7/status/1543327426977173512?t=zeiJudTs0Cgi6jWy38MCfA&s=19
20.3K views21:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 18:55:33
የሱዳኑ የመንግስት ኮሚኒኬሽን፣ ጥቅልል ባለ አማርኛ ፣ እኛ የግብፅ ፈረስ አይደለንም። ኢትዮጵያ የምትናገረውን ቋንቋ እየመረጠች ትናገር። 2 ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን በአገራችን ውስጥ ተንከባክበን ይዘናል። ኢትዮጵያ ግን ምላሿና ድርጊቷ አፀያፊ እየሆነ ነው።
#GERD4All https://t.co/7prgPA1n6D

ሱሌማን አብደላ
19.4K views15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 09:18:26
19.8K views06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ