Get Mystery Box with random crypto!

በአንድ ተላላኪ ጀነራል ምክኒያት በራሳቸው አጀንዳ በተወጠሩ የሁለቱ አገር ተዘማጅ ህዝቦች ወደግጭት | Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

በአንድ ተላላኪ ጀነራል ምክኒያት በራሳቸው አጀንዳ በተወጠሩ የሁለቱ አገር ተዘማጅ ህዝቦች ወደግጭት አይገቡም። በነገራችን እስካሁን ድረስ በሱዳን ውስጥ በተቀሰቀሰው አመፅ ብዙ ወጣቶች ተገድለዋል። ዋናው ነገር ግን ወጣቶቹ ለግብጽ የሚያስተላልፉት መልዕክት አደገኛ መሆኑ ነው። በመንግሥታት ደረጃ ቢያሴሩብንም በህዝብ ደረጃ ግን የሱዳን ህዝብ አላሳፈረንም። እስካሁን ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን ናቸው።

Twitter ላይ እየገባችሁ Retweet አድርጉ።https://twitter.com/SuleimanAbdell7/status/1543327426977173512?t=zeiJudTs0Cgi6jWy38MCfA&s=19