Get Mystery Box with random crypto!

የሱዳኑ የመንግስት ኮሚኒኬሽን፣ ጥቅልል ባለ አማርኛ ፣ እኛ የግብፅ ፈረስ አይደለንም። ኢትዮጵያ የ | Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

የሱዳኑ የመንግስት ኮሚኒኬሽን፣ ጥቅልል ባለ አማርኛ ፣ እኛ የግብፅ ፈረስ አይደለንም። ኢትዮጵያ የምትናገረውን ቋንቋ እየመረጠች ትናገር። 2 ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን በአገራችን ውስጥ ተንከባክበን ይዘናል። ኢትዮጵያ ግን ምላሿና ድርጊቷ አፀያፊ እየሆነ ነው።
#GERD4All https://t.co/7prgPA1n6D

ሱሌማን አብደላ