Get Mystery Box with random crypto!

Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

የቴሌግራም ቻናል አርማ suleimanabdellanews — Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ suleimanabdellanews — Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ
የሰርጥ አድራሻ: @suleimanabdellanews
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 31.38K
የሰርጥ መግለጫ

Children of the Nile

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-08-11 01:30:51

21.4K views22:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-09 20:46:06 https://twitter.com/suleimanabdell7/status/1689326734267531264?s=46&t=qwbBtzlb07ZA-Y3ElSw_1g
21.9K views17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-07 20:13:23 https://www.facebook.com/100015741093607/posts/pfbid02VD4BZwK6YYiZcZBFC64Uptsw7sztfoEZFaq6TwGEzxGJvaoAXmtcQjsCyNw1SFsxl/?mibextid=cr9u03
21.0K views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-07 12:38:14 https://www.facebook.com/100015741093607/posts/pfbid085W2e4DVepMsTjAjnjDV65XVduu5jMFa5TV1rKwreLMTYwUhHZUjx2kLcgTuvSd9l/?mibextid=cr9u03
21.1K views09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 07:54:46 https://www.facebook.com/100092670967319/posts/pfbid0kUoxVifabJzdemC9PRkM5ABKbKAu5AkiNmgp6VU2KZWHDr2eQyvXvvcDNK8voLiYl/?mibextid=cr9u03
3.2K views04:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 02:39:15
መንግስት በዕውቀቱ ህዝብ ገንዘቡ ተባብረው ሰሩት። ይህ ውብ ምድር ለኛ ብቻ የተሰጠ ምድር ነው። የዚች ለምለም አገር ልጆች ነን። ድንግል መሬት የዘን የሚለውን ቃል ስንሰማ ግር የሚለን ሰዎች አለን። ወገኖቸ በሀብት ብዛት ጆሯቸውን የደፈኑት የአረብ ባህረ ሰላጤው አገሮች አሸዋ መሬታቸውን እንዲህ ውብ ለማድረግ ቢሊዮን ዶላር ያፈሳሉ። ዶላሩ ፈሶም ሰው ሰራሽ እንጅ የተፈጥሮን ውበት መሆን አይችልም። እኛ ግን አይናችን ተጋረደ እንጅ ሀያሉ ፈጣሪ በራሱ ጥበብ እንዲህ ውብ አድርጎ ትንሽ ብቻ የናተን ጥበብ ተጠቅማችሁ ተጠቀሙበት ብሎ መርጦ የሰጠን ምድር አለችን። በምድር ላይ ገነት የለም እንጅ የምድራችን ገነት ኢትዮዽያ ናት። የሰው ልጅ ተወለደ፣ አደገ ጥሩ ስራ ሰራ የሚባለው እራሱን ሲለውጥ ብቻ አይደለም እንዲህ ያለ የለውጥ አዕምሮን ይዞ ለህዝብ ሰርቶ ሲያሳይ ነው። የቀረን መተማመንና መስማማት ነው። ከተማመን ከተስማማን፣ ከተከባበርን ከሁሉም በላይ የሰውን ልጅ የፍቅርን አሸናፊነት ከተረዳን ይች 24 ሰአት የምንገዳደልባት ኢትዮዽያ እንዲህ ውብና ለሰው ልጆች ሁሉ ምቹ ሆና የተሰጠችን መሆኗን አምነን ከመሰዳደብ መነጋገር፣ ና ግጠመኝ ከማለት የሰላም እጆችን ካስቀደምን፣ ሰላም ካወረድን በቅርብ አመት የአፍሪካን የባለ ግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤትነትን ተቀብለን አንገታችንን ቀና አድርገን እንራመዳለን።

በለው ቁረጠው አፍረሰው ቀማው አፈናቅለው ወደመጣበት መልሰው፣ የሚለውን ዘፈን ከደጋገምነው ግን ደማስቆም ውብ ነበረች ለማፍረስ ግን የ12 ቀን ጦርነት ነው የበቃት። ከስህተታችን ተምረን እንዲህ ያለ የልማት ልዕልናን ተመኝተን ተግተን ከሰራን ግን ልክ እንደ ሀላላ ያለ ውብ ስራ እየሰራን አለምን ሁሉ ወደኛ እንዲመጣ እናስገድደዋለን። ቅን እንጅ የሀገር ቅንቅን አታድርገን ( አሚን)

ሱሌማን አብደላ
14.3K views23:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 21:15:54 ትብብራችሁ አስፈልጎኛል!!!

ከታች በምስሉ የምትመለከቷት እህታችን ጀንበሬ ሁሴን ትባላለች ። ትውልድ ቦታዋ ደቡብ ወሎ መቅደላ ወረዳ ኮሬብ ሲሆን ገና በለጋ እድሜዋ ሳውድ አረቢያ ለስራ ሄዳ ለተወሰኑ አመታት መስራት ብትችልም በሰው ሀገር ላይ የአልጋ ቁራኛ ከሆነች 7 ወራት አልፏታል።

አባቷን በልጅነት ያጣች ሲሆን አይዞሽ የሚል ወንድም እንኳን አልታደለችም። እህቷ እንደሷ በስደት የቆየች ሲሆን የእህቷን ስቃይ ማሰብ አቅቷት በቅርቡ ሀገር ቤት ገብታለች። እናቷ አቅመ ደካማ ናቸው። ላለፉት 2 ሳምንታት ገንዘብ አሰባስበን ወደ ሀገር ትገባ ዘንድ ሙከራ ብናደርግም የሚያስፈልገውን ያክል ገንዘብ ማሰባሰብ አልቻልንም። አንድ ወንድማችን ከተኛበት ሆስፒታል ሄዶ ማዬት የቻለ ሲሆን የሚያስፈልገው ገንዘብ መሰብሰብ ከተቻለ አገሯ መግባት ትችላለች።

እህት ወንድሞቼ መለመንን ማንም ይጠየፋል። በነዚህ አጋጣሚዎች ግን ሌላ አማራጭ የሌለን በመሆኑ ጉዳዩን ወደ እናንተ ለማምጣት ግድ ሆኖብናል። የምትችሉ በገንዘብ የማትችሉ ይሄን ፖስት በማድረግ አቅም ላላቸው ይደርስ ዘንድ ታግዙን ዘንድ እንጠይቃለን።

ለገንዘብ ማሰባሰቡ ግሩፕ የከፈትን ሲሆን ሊንኩም ከስር ተቀምጧል።

https://chat.whatsapp.com/FaC7mCeGzDpHXvutwL7rgv
5.2K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-23 06:36:16
በማንኛውም ሰአት በማንኛውም ደቂቃ መቀሌን የመቆጣጠር አቅም አለን። እየሆነ ያለው ነገር ግን ተአምር አይምሰልህ ይህ የኢትዮዽያ መከላከያ የጦርነት አቅም ውሳኔ ነው። ትላንት የአክሱም ከተማን ምስል ስንለቅ ብዙዎች አላመኑም ነበር። ዳሩ ግን እኛ ከሀቅ አፈንግጠን ህዝባችንን አናወናብድም ምክኒያቱም ትግላችንን በሀሰት ላይ ሳይሆን በመርህ ላይ ያፀናን እውነትምኛ የኢትዮዽጅጵያ ልጆች ነን።

ሱሌማን አብደላ
14.8K views03:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 15:47:50 https://twitter.com/suleimanabdell7/status/1577640722043473920?s=21&t=ejdrZbmCBOAHCZ533axYUQ
7.5K views12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 10:56:31 https://twitter.com/suleimanabdell7/status/1575256874676543488?s=21&t=DK9o_cSFBntvIGLQ8jb5gA
4.2K views07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ