Get Mystery Box with random crypto!

Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

የቴሌግራም ቻናል አርማ suleimanabdellanews — Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ suleimanabdellanews — Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ
የሰርጥ አድራሻ: @suleimanabdellanews
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 31.38K
የሰርጥ መግለጫ

Children of the Nile

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-08-22 03:30:53 በጠንካራ የአማራ ጀኔራሎች ላይ እየተሰራ ያለውን ሴራ ተመልከቱ

1. ሌተናል ጀኔራል_በላይ_ስዩም ስንቱን ጦርነት ተሸክሞ ኖሮ ከድል በሗላ ለምን ከምስራቅ ዕዝ አዛዥነቱ ተነስቶ አዲስ አበባ ውስጥ በር ተዘግቶበት እንዲውል ተደረገ?

2. ወያኔ ደብረ ብርሃን ደርሳ አገር በተጨነቀችበት ወቅት ኮማዶውንና እግረኛውን አጣምሮ አዋግቶ ታሪክ የቀየረው ሌተናል ጀኔራል ዘውዱ በላይ ለምን ከአማራ ክልል አስወጥተው ወለጋ ላይ እንዳይንቀሳቀስ አስረው አስቀመጡት? ማዕከላዊ ዕዝ መሆን ያለበት ወለጋ ወይስ መካከለኛው ኢትዮጵያ?

3. ሌተናል ጀኔራል አሰፋ ቸኮልን ለምን ከራያ ግንባር አሰውጥተው ሌላ ዕዝ ቦታውን መጥቶ እንዲረከበው ሰሞኑን ተወሰነ? በራያ ግንባር ሰፍሮ የሚገኘው የሌተናል ጀኔራል አሰፋ ቸኮል ጦር በሌላ ዕዝ እንዲተካ ተወስኗል, ለምን?

4. እውቁ የጦር ገበሬና የወልቃይት ግንባርን አዋግቶ ታሪክ የሰራው የ7ኛ ዕዝ አዛዥና ከእነ ኮሎኔል ደመቀ ጋር እጅግ ምርጥ ግንኙነት የነበረው ሌተናል ጀኔራል ደሳለኝ ተሾመ ይመራው የነበረው የ7ኛው ዕዝ እንዲፈርስ ተደርጎ ዋና አዛዡ ሌተናል ጀኔራል ደሳለኝ ተሾመ ለምን ወታደራዊ አታሸ ትሆናለህ ተብሎ አሁን ያለ ስራ ተቀመጠ?

ጀግና የአማራ ጀኔራሎች እጃቸው ታስሯል ወይም አምባሳደር ወይም ወታደራዊ አታሸ ተብለው ከጥቅም ውጭ ሆነዋል።

መረጃው የወታደር ጌትነት ይስማው ነው

Gionamhara

#IAmFano #VoAS
#WarOnAmhara
#AmharaGenocide
#AmharaWillPrevail
#AmharaResistance
#AmharaUnderAttack
#FreeAmharaDetainees
16.4K views00:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-21 22:06:27
ለማሳወቅ ያህል ነው። እኔ የTikTok አካውንት የለኝም። አልጠቀምም። በስሜ ብዙ ሰዎች ከፍተው እኔን በመምሰል የተለያዮ ሰዎች እንዳያታልሏችሁ ጥንቃቄ አድርጉ። ከአመት በፊት የከፈትኩት ነበር ወዲያው ነው ያጠፋሁት። አመሰግናለሁ።
14.5K views19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-21 07:58:25 https://twitter.com/suleimanabdell7/status/1693436117041746043?s=46&t=qwbBtzlb07ZA-Y3ElSw_1g
15.3K views04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-20 23:47:52 https://twitter.com/suleimanabdell7/status/1693316779236266166?s=46&t=qwbBtzlb07ZA-Y3ElSw_1g
14.1K views20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-19 22:07:43 በአማራ የህልውና ትግል ላይ
የትዊተር ስፔስ አሁን ተጀምሯል ሊንኩን ከፍታችሁ መግባት ትችላላችሁ https://twitter.com/i/spaces/1BRJjZmbnmLJw
15.3K viewsedited  19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-13 04:05:40 https://twitter.com/suleimanabdell7/status/1690523808241774592?s=46&t=qwbBtzlb07ZA-Y3ElSw_1g
23.3K views01:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-12 22:36:12 https://twitter.com/suleimanabdell7/status/1690433039577313280?s=46&t=qwbBtzlb07ZA-Y3ElSw_1g
23.3K views19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-12 20:14:09 https://twitter.com/suleimanabdell7/status/1690411074808344577?s=46&t=qwbBtzlb07ZA-Y3ElSw_1g
23.6K views17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-12 09:41:52 https://www.facebook.com/100015741093607/posts/pfbid0P6nKGML5Dr78RnPS2GyL9ZczigruQGGbX9ksy7pchbTS9nWCzY9W9xTpB4wE97iql/?mibextid=cr9u03
21.2K views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-11 22:01:42 https://twitter.com/i/spaces/1ZkJzXRpDeNKv
20.6K views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ