Get Mystery Box with random crypto!

Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

የቴሌግራም ቻናል አርማ suleimanabdellanews — Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ suleimanabdellanews — Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ
የሰርጥ አድራሻ: @suleimanabdellanews
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 31.38K
የሰርጥ መግለጫ

Children of the Nile

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-09-19 15:10:05
ትናት በምስራቅ ወለጋ ነቀምት ከተማ ላይ ምንም የማያቁ የአማራን ልጆች ፋኖን ትረዳላችሁ ብሎ
የኦሮሚያ ክልል ልዮ ሀይል የፊጥኝ እመኪና ላይ አስሮ እየደበደበ አይለመደን በሉ እያለ ከተማዋን ሁሉ ሲያዞራቸው የዋሉት አማሮች እነዚህ ናቸው። ለሰርቶ ማሳያ የተሰራን እንጨት አሸክሞ የነቀምት ከተማን ህዝብ ሰብስቦ አማሮች እየተባሉ እፊታቸው ላይ ምራቅ ሲተፋባቸው ያየ አንድ መምህር ቀድሞ ነበር መረጃውን የሰጠኝ።

ልጆቹን ለመረሸን ሲሞክሩ አይሆንም ፎቷቸው ስለተያዘ እሚዲያ ላይ መረጃው ሊወጣ ይችላል ብለው ነው የተዋቸው። በተያያዘ ዜና ሻንብ ላይ የኦሮሚያ ልዮ ሀይል ህዝቡና ሽማግሌዎችን ሰብስቦ ከቱሉ ጋና እስከ ወባንጭ ድረስ ያለውን አማራ ለማፅዳት ሲመክር ውሏል። ወለጋ ላይ ያለው ደመና በህዝባችን ላይ ዳግም ሊወርድ ደም የለመደው አጉሪው ሀይል እያጉረመረመ ይገኛል። አብይ አህመድ እጅግ አደገኛ በሆነ መንገድ ይሄንን ህዝብ ሊያስጨፈጭፈው ጀሌዎቹን ልኮ እያዘጋጃቸው ነው።

ከሦስት ቀን በፊት አውራ ጎዳናን መከላከያ ተብየው አማራን አፅድቶና ዘርፎ ( ገድሎ) ካለስቀቀ ቡኋላ ለኦሆዴድ አስረክቧል። 5ሺ አባወራዎችን አፈናቅለው 31 ንፁሀንን ጨፍጭፈው ነው ነው አውራ ጎዳናን ከአማራ አስለቅቀው ለኦሆዴድ ያስረከቧት።

የተጀመረው ትግል እየተቀጣጠለ በሚኒሊክ ቤተ መንግስት የተቀመጠውን አሸባሪ ቡድን ማፍረክረክ ሲጀምረው መደበቂያውን ኦሮሞን ከአማራ ማጨፋጨፍ እንደሚሆን ቀድሞ የታወቀ ቢሆንም ማለቅ ካለብን ጠቅላላ እናልቃታለን እንጅ በቀላሉ እንደማንለቃቸው ያቃሉ። ይሄ ስረአት እጅግ በደም የተጨማለቀ ማወቅ የለለው በጦርነት መኖር የሚፈልግ ስረአት እንደሆነ እነ አሜሪካ ቀድመው ተናግረዋል።

Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

ቴሌግራም https://t.me/SuleimanAbdellaNews
18.4K views12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-19 13:02:24 https://twitter.com/suleimanabdell7/status/1703958132936896672?s=46&t=qwbBtzlb07ZA-Y3ElSw_1g
13.2K views10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-17 19:03:26 https://twitter.com/suleimanabdell7/status/1703435240499294387?s=46&t=qwbBtzlb07ZA-Y3ElSw_1g
16.5K views16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-17 02:44:18 https://twitter.com/suleimanabdell7/status/1703192953055793381?s=46&t=qwbBtzlb07ZA-Y3ElSw_1g
15.8K views23:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-16 21:37:06 https://twitter.com/suleimanabdell7/status/1703111976631546084?s=46&t=qwbBtzlb07ZA-Y3ElSw_1g
16.1K views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-16 19:31:45 https://twitter.com/suleimanabdell7/status/1703082885639536986?s=46&t=qwbBtzlb07ZA-Y3ElSw_1g
15.2K views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-16 09:49:43 https://www.facebook.com/100063466669395/posts/pfbid02A8EYLvUT4FVLfEKi4dMLKiAot5i1VmTSCjn1fL5JGreqtdT6zpMZqoZEpjzRamdPl/?mibextid=cr9u03
13.3K views06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-15 14:04:41 የአገሪቱ ፕሬዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴና
ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ከተኳረፉ፣ ድፍን 7 ወር ሞላቸው። አብይ አህመድ በግል ባህሪው ስብዕና የለለው ሰው እንደሆነ የቅርብ አማካሪዎቹ ይመሰክሩበታል።

ልክ እንደ ድመት ዝም ብሎ ያኮርፋል፣ ለሱ ቀበቷቸው ከፍ ዝቅ እስኪል ያላሽራገዱትን ሰዎች ከመሬት ተነስቶ ፊት መንሳትና አይኑን ማጉረጥረጥ ግንባሩን መቋጠር፧ ከንፈሩን መንከስ አብሮት ያደገው ስብዕናው እንደሆነ ተደጋጋሚ ግዜ ለሱ ቅርበት ካላቸው ሰዎች ስምተናል። አብይ አህመድ ከአባቱ ጋር እንደ ልጅ ተቆንጥጦ ያላደገ፣ ከ4 መአቱ ጀምሮ እናቱ ጋር በዙረት ያደገ ሲሆን አንድም ቀን በልጅነቱ የወንድልጅ ብትር ገርፎት የማያቅ ለዕናቱ ብርቅየ አይነት ብቸኛ ተከታዮዋ ስለሆነ ( እናቶች ሆዳቸው ስለማይችል አንድ ቀን እንኳን
ተቆንጥጦ ያላደገ) ያገኘውን እየዘለፈ ልጅነቱን የቀጨ ሰው ነው። ለዛም ነው የመጀመሪያ የስልጣን በአለ ሲመቱ ቀን አባቱን ከነመፈጠሩ እረስቶ በዕናቱ ብቻ ንግግሩን እያብላላ የኢትዮዽያን እናቶች ሆዳቸውን ሰርስሮ የገባው።

እናም ብዙ የሱ የስራ ባልደረቦቹና አማካሪዎቹ ሲናገሩ አብይ ቶሎ ማኩረፍ በዕድሜ ትልልቅ ሰዎችን እንደፈለገ የሚያጣጥላቸው ከፍ ሲልም አፀያፊ የሆኑ ስድቦችን ሲሳደብ ብዙ ግዜ ፓርላማ ላይ የተሰማው ሰውየ ችግሩ ከዕድገቱ ጀምሮ ስድ አደግ ሆኖ ከማደጉ ጋር ተያይዞ እስኩሁን ድረስ የአስተዳደጉን ባህሪ ባለመላቀቁ ነው ይላሉ የሱ የቅርብ ሰዎቹ።

ፕሬዝዳንቷም በመጨረሻ የአገልግሎት ዘመኗ የዚህ ዱርየ መጫዋቻ ሆና ይሄው ካኮረፋት ድፍን 7 ወር ሆኗታል። እሷም እንዲህ ሆና ከዚህ ሰውየ ጋር አብራ አገር እያፈረሰች፣ ንፁሀን ሲጨፈጨፍ ቆማ እያየች ወይ በክብር ስልጣኗን አለቀቀች ይሄው ካኮረፋት መሪ ጋር አብራ አገር እየመራች ነው። እንደውም በዚህ ሁለት ወር ውስጥ ለአብይ የሚሰጥ ደብዳቤ ወይም መልዕክት ከደረሳት እኔን አያናግረኝ ካኮረፈኝ 7 ወር ሆኖታል እያለች ማውራት ጀምራለች።

Suleiman Abdella
15.6K views11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-15 04:34:06 https://twitter.com/suleimanabdell7/status/1702359609409732750?s=46&t=qwbBtzlb07ZA-Y3ElSw_1g
15.4K views01:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-13 05:00:18
የቴሌግራ ተከታዮቸ የ YouTube ቻናሌን ሰብስክራይፕ አደርጉ። እስካሁን 6ሺ ሰው ብቻ ነው ያደረገው። ሊንኩ ይሄ ነው https://youtube.com/@SuleimanAbdellaofficial?si=9X2NDqqHmkZbuRC_
13.1K views02:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ