2023-08-27 10:48:37
የኦንላይን ደርስ ጥቆማ!
================
አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ በበጋውና በክረምቱ የተለያዩ ሸሪዓዊ ትምህርቶችን በመስጠት፤ ከሴትም ሆነ ከወንድ በዲናቸው ብቁ የሆኑ ተማሪዎችን አፍርቷል።
አሁን ደግሞ ለ2016 በአዲስ መልክ ሸሪዓዊ ትምህርቶችን በበቂ ሁኔታ ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። እርስዎም የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋልና የምዝገባ ቀንና ኮታ ከመጠናቀቁ በፊት ይመዝገቡና ተጠቃሚ ይሁኑ።
ለ4 ወራት የሚቆየውን ልዪ የሆነ ለሴቶችም ሆነ ለወንዶች በጥቅሉ ሁሉንም የሚያሳትፈውና የሚመለከተውን እጅግ ለሙስሊሙ ማኅበረሰብ ወሳኝ የሆነውን ስልጠና ለመውሰድና በቋሚነት የሚሰጠውን ቂርኣት መቅራት ለሚፈልጉ ተማሪዎች ከአል ሚስክ መድረሳ የምስራች ይዘናል።
√ እድሜ ከ5 አመት በላይ የሆነ ሁሉ ሴትም ሆነች ወንድ መማር (መቅራት) ይቻላል።
ከፊታችን እየመጣ ላለው ለታላቁ የረመዷን ወር
ቁርኣንን በተገቢው ህጉን በጠበቀ መልኩ አሳምረው መቅራት ይቻሎት ዘንድ ከወዲሁ ተመዝግበው ትምህርቱን ይጀምሩ ።
አል-ሚስክ ኦንላይን መድረሳ ከአሊፍ ጀምሮ ከደረጃ 1 – ደረጃ 3 ሁሉንም በሚመጥን መልኩ ሸሪዓዊ ደርሶችን (ትምህርቶችን) በሶስተኛ ዙር ምዝገባችን ትምህቱን በቋሚነት መከታተል ለሚፈልጉ፦
√ ደረጃ 1 ለ 6ወር፣
√ ደረጃ 2 ለ 6 ወር፣
√ ደረጃ 3 ለ1 አመት ከስድስት ወር መማር ለሚፈልጉና፤ ለማንኛውም ሙስሊም እጅግ አስፈላጊና ወሳኝ የሆነ ለ4 ወራት የሚቆየውን ሸሪዓዊ ስልጠና መውሰድና መማር ለሚፈልጉ፣ በተለያዩ ምክንያቶች በአካል ደርሶችን መታደም ያልቻላችሁ እህትና ወንድሞች (በተለይም ውጭ ላይ ያላችሁ) ይህን እድል በተቻላችሁ መጠን ተጠቀሙበት።
ትምህርቱ በscreen ምስል በቪድዮ የታገዘና ቀላል በሆነ አቀራረብ የተዘጋጀ ነው። ሁሉም ትምህርቶች በጥራትና በብቃት ይሰጣሉ።
ትምህርቱ የሚሰጠው በቀጥታ በበይነ መረብ በ (online) በዙም እና በቴሌግራም LIVE ሲሆን ትምህርቱ በሚሰጥበት ሰዓት በአጋጣሚ የማይመቻችሁ ብትኖሩ ወይም የኔትወርክ መቆራረጥ ቢያጋጥም እንኳ ሌላ አማራጭ መፍትሄ አዘጋጅተናል። በስክሪን ምስል ቪድዮ ታግዞ በሪከርድ የምናስተምር ይሆናል።
አሁን ምዝገባው እየተካሄደ ያለው ለሶስተኛ
ዙር ነው። ከአሁን በኋላ ምዝገባ የሚኖረን ከረጅም ወራት በኋላ ይሆናል። ስለዚህ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ የተወሰነ ተማሪ ብቻ ነው የምንቀበለው። ስለሆነም ፈጥነው ቦታ ሳይሞላብዎት አሁኑኑ ይመዝገቡ። ከዚህ በፊት ምዝገባ ያመለጣችሁ አሁን መመዝገብ ትችላላችሁ።
ትምህርቱ በቂ የሆነ ክትትልና በየጊዜው አሳይመንትና ፈተና የሚኖረው ሲሆን መጨረሻ ላይ አጠናቀው ሲጨርሱ ከተቋሙ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ይሰጥዎታል።
ከዚህ በፊት እኛ ጋ ስትማሩ ለነበረና በተለያዬ ምክንያቶች መከታተል ሳትችሉ ያቋረጣችሁ ተማሪዎች፤ በፊት በነበራችሁ ክፍያ ሌላ ተጨማሪ ክፍያ ሳያስፈልጋችሁ መቀጠል ትችላላችሁ።
በቴሌግራም ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም ተጭነው ወደኛ ተቋም ሰላምታ ወይም መመዝገብ እንደሚፈልጉ ፅፈው ይላኩልንና በቀጥታ የመመዝገቢያው ፎርምና መስፈርቶች ይመጣልዎታል። የቴሌግራም ዩዘር ኔም፣
@Al_Misk_OnlineMedresa
በዋትስአፕ ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ቁጥር ይጠቀሙ።
09 45 63 18 08
09 85 21 53 50
ትምህርቱ መስከረም 25, 2015 የሚጀምር ሲሆን ከዚህ በፊት ምንም ቁርኣንን ቀርተው ለማያውቁና ፊደላትን ላለዩ ተማሪዎች ትምህርቱ ከመጀመሩ በፊት ለ10 ቀናቶች ልዩ የሆነ ቅድመ ስልጠና የሚሰጥ ይሆናል።
የቴሌግራም ቻናል፣
https://t.me/almiskonlinemedresa
https://t.me/almiskonlinemedresa
የምዝገባ ጊዜው ከዛሬ እሁድ ነሐሴ 21/12/2015 እስከ መስከረም 21/1/2016 ቀን ድረስ የሚቆይ ይሆናል።
ለበለጠ መረጀ፣ በስልክ ቁጥር 09 45 63 18 08 ወይም በ 09 85 2153 50 ላይ በመደወልነ ወይም በቴሌግራም ዩዘርኔማች t.me/Al_Misk_OnlineMedresa ላይ እንገኛለን።
12.6K views07:48