Get Mystery Box with random crypto!

SadatKemal Abu Meryem

የቴሌግራም ቻናል አርማ sadatkemalabumeryem — SadatKemal Abu Meryem S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sadatkemalabumeryem — SadatKemal Abu Meryem
የሰርጥ አድራሻ: @sadatkemalabumeryem
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 119.45K

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-01-09 10:31:20 ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 31
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5014
19.1K views07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-08 18:55:12 መልሱም ነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ናቸው።
14.9K views15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-07 09:39:53
22.9K views06:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-06 06:13:18 አሁን live ሱረቱ ሂጅር ሙራጀኣ
24.1K views03:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-06 06:12:15 መልሱ አቡ ሐምዛ ነው
24.1K views03:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-04 06:13:59 አሁን live ሱረቱ ኢብራሂም ሙራጀኣ
17.1K views03:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-03 14:01:18 እህታችን በከበደ ሁኔታ ውስጥ ነች ፣ ለአላህ ብለን እንርዳት !!

አሰላሙ  ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ:—እህታችን ዘህራ ሰዒድ የአ አ ነዋሪና የሁለት ሴት ልጆት እናት ስትሆን በአሁኑ ሰዓት በከፍተኛ የኩላሊት ችግር እንዲሁም ከኩላሊት ችግሩ ጋር ተያይዞ የቫይታሚን ዲ እጥረት ፣ የአጥንት መሳሳት ችግር የወለደው የዳሌ አጥንት ስብራት እና ከፍተኛ የሆነ የደም ማነስ  አስከትሎባታል

ለአጥንት ስብራቱ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በወንድሞች ትብብር ከመቶ ሺህ ባላነሰ ወጭ የታከመች ሲሆን አሁን ላይ ሆስፒታሉ  የኩላሊት እጥበት እንደሚያስፈልጋት ቢወስንም ትጥበቱን ማግኘት የምትችለው በግል ሆስፒታል ሲሆን ለመጀመር ደግሞ  80000 ብር ተጠይቃለች ለቀጣይ ስንት እንደሚያስፈልጋት ባይታወቅም

ሰለሆነም ይህች ሚስኪን እህታችን እነኚኅ  ተደራራቢ የሆኑ የጤና ችግሮች የገጠሟት ስለሆነ በዱዓም እጆቻችንንም በመዘርጋት እንተባበራት ። አሏህ ኸይር  ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ። ከጤና መታወክም ሁላችንንም ይጠብቀን። እሷንም አሏህ ጤናዋን ይመልስላት።

1000539386917
Sofia Yimam endris
CBE
16.2K views11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-03 06:39:51 ምርኩዝ በተባለው ፕሮግራም ላይ አቡበክር ፣ ዑመር እንዲሁም ሌሎች ሶሐቦች
الرَّحْمَنُ عَلَى الْعَرْشِ اسْتَوَىَ
በሚለው ዙርያ ዝም ብሎ ነው የሄዱት አቋማቸው አይታወቅም ብሎ ህዝቡን አምታቶ ሹብሀውን ለበተነው ሰውዬ በቂ ምላሽ።እሄንን ድምፅ ፋይል በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ሼር በማድረግ ትክክለኛውን የሶሀቦችን አቂዳ ለህዝቡ አድርሱት።

በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

      t.me/Darutewhide
15.7K views03:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-02 15:11:39
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 30
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6017
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5014
17.9K views12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-02 15:03:55 ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 30
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5014
17.0K views12:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ