Get Mystery Box with random crypto!

SadatKemal Abu Meryem

የቴሌግራም ቻናል አርማ sadatkemalabumeryem — SadatKemal Abu Meryem S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sadatkemalabumeryem — SadatKemal Abu Meryem
የሰርጥ አድራሻ: @sadatkemalabumeryem
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 119.45K

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-08-26 06:51:15

14.9K views03:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-25 15:11:01
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 19
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5735
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5014
16.5K views12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-25 15:08:18 ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 19
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5014
15.8K viewsedited  12:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-24 15:35:37
መንዙማ
የክረምት ኮርስ
ክፍል 1
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5731
19.5K views12:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-24 15:34:26 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
18.5K views12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-24 14:37:01 ዐረበኛ ቋንቋ ለሴቶች በተመላላሽ እና በኦንላይን
========================================
በመርከዝ ፉደይል ኢብኑ ዒያድ በበጋ መርሐ ግብር ለሴቶች የተዘጋጀ የዐረበኛ ቋንቋ እና የተለያዩ ደርሶች በተመላላሽ እና በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን፣ ከዛሬ ማለትም ነሀሴ 18 ጀምሮ ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስራችሁ ትልቅ ደስታ ይሰማናል።

ለዐረበኛ ቋንቋ ከሚሰጡ ደርሶች መካከል "ዱሩስ አልሉጘቲል ዐረቢያ ሊጘይሪንናጢቂነ ቢሃ" ባለ አሯት ሙጀለድ ይገኝበታል።

መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
እድሜ ከ 10 አመት በላይ የሆነች
አማረኛ ቋንቋ የሚትችል
ጥሩ ስነምግባር ያላት
ቁርአንን ያኸተመች ቢሆን ይመረጣል።

ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰአትና ቀን:ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከጠዋት 2:30-6:30 ሲሆን ጁሙዓ 2:30-5:30 ይሆናል።

ለበጋ በአዳሪ እና በተመላላሸ!!
=============================

የአላህ ፈቃድ ሆኖ መርከዝ ፉደይል ኢብኑ ዒያድ የቁርአን ሂፍዝና መሰረታዊ የሸሪዓ ትምህርቶች ማዕከል በ አዳሪና በተመላላሸ መርሐ ግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል ።

ለ2016 ዓ.ል የ መርከዙ ፕሮግራም:
ለወንዶች ከ 10 አመት በላይ በአዳሪ እና በተመላላሽ

በተጨማሪም

መርከዝ በአካል ተገኝተው ቁርኣን ለመሀፈዝ እድሉን ማግኘት ላልቻሉ ወንድሞች እና እህቶች በርቀት ሆነው ዘመኑ ባፈራቸው ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ በኦንላይን መማር የሚችሉበትን ልዪ አማራጭ አመቻችተናል ።


ለበለጠ መረጃ:
09-12784898          09-14434129
09-27457999           09-85819853


የዋትስኣፕ ቁጥር 09-85819853/09-12784898

በቴሌ ግራም ለመመዝገብ
https://t.me/Abdu85moh

በተጨማሪም የመርከዙ የቴሌግራም አድራሻ ከታች የተቀመጠው ሊንክ ሲሆን ስለ መርከዙ ማወቅ የሚፈልጉትን ነገር ገብተው ማግኘት ይችላሉ።
مَركَزۡ فُضَـۡيلِِ بنُ عِيَاض لِتَحفِيظِ القُرآنِِ الكِرِيم والمبادئ الشرعية
https://t.me/fudeyl_Ibnu_Iyad_merkez/23317?single
20.3K views11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-23 14:23:01
130 ሐዲሶች ክፍል 16
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5726
የኪታቡ pdf ከሚከተለው ሊንክ ያገኙታል
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5509
21.2K viewsedited  11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-23 14:22:10 የኪታቡ pdf ከሚከተለው ሊንክ ያገኙታል
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5509
20.4K viewsedited  11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ