Get Mystery Box with random crypto!

ኢህሳን የህፃናት ማቆያና ተርቢያ 2016 የትምህርት ዘመን ህፃናትን ተቀብሎ: 1. ከ አመት ከ6 ወ | SadatKemal Abu Meryem

ኢህሳን የህፃናት ማቆያና ተርቢያ 2016 የትምህርት ዘመን ህፃናትን ተቀብሎ:
1. ከ አመት ከ6 ወር በላይ ለሆኑ ህፃናት ማቆያ።
2. ከ ሶስት አመት በላይ ለሆኑ ህፃናት የቂርአትና የተርቢያ ትምህርት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆዋል።
አድራሻ: ከየሺ ደበሌ ወደ አንፎ በሚወስደው መንገድ ከሁዘይፍ ኢብኑል የማን መስጅድ በስተግራ በኩል።
ስልክ 0984735563/0911333761.            
t.me/ihsandaycareandterbia